Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሃም አስቶን ቪላን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ቶተንሃም አስቶን ቪላን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ለቶተንሃም ማዲሰን፣ ጆንሰን፣ ሰን ሆንግ-ሚን እና ወርነር ጎሎቹን አስቆጥረዋል። በሜዳው የተጫወተው አስቶን ቪላ በ65ኛው…

የዲጂታላይዜሽን ስርዓት ለተገልጋዮች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታላይዜሽን ስርዓት ለተገልጋዮች ፍትሃዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የከተማዋ ውስን ሃብት የሆነውን መሬትን በዘመናዊ እና…

ኢትዮጵያ 15ኛውን የመላው አፍሪካ ጨዋታ የማዘጋጀት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2031ን 15ኛውን የመላው አፍሪካ ጨዋታ የማዘጋጀት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች፡፡ ኢትዮጵያ ፍላጎቷን የገለፀችው ከ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታ ጎንለጎን በተካሄደ የአፍሪካ ጨዋታዎች ቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነው፡፡ ከትናንትና…

የሴቶች ቀንን ትንኮሳዎችን ማስቀረት በሚቻልበት አጀንዳ ላይ በመምክር ማክበር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ሲከበር ፆታን መሰረት አድርገው የሚሰነዘሩ ትንኮሳዎችን ማስቀረትና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ በሚቻልበት አጀንዳ ላይ በመመክር ሊሆን እንደሚገባ የሴት ማህበራት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…

ለጤና አገልግሎት ተደራሽነት የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎትን በጥራት ተደራሽ ለማድረግ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ ተጠናቋል። ጉባኤው በኢትዮጵያ የሚሰጠው የጤና…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሰን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።…

መደበኛ ባልሆነ ፍልሰት በውጪ ሀገራት የነበሩ 180 ሺህ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመቀነስ የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል ህብረት ለመፍጠር ያለመ ነው…

ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይና ጉባኤ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይ እና ጉባኤ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡ በአውደ ርዕይ እና ጉባኤው መክፈቻ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ፣ ከፍተኛ የዘርፉ የስራ ሃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ የሕክምና ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው…

የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ መምህራን በማህበር መደራጀት ይጀምራሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ መምህራን፣ የትምህርት አመራርና የትምህርት ባለሙያዎች ከነገ ጀምሮ በማህበር መደራጀት ይጀምራሉ ተባለ። መምህራንን በሕብረት ሥራ ማህበራት በማደራጀት የጋራ መኖሪያ ቤት…

ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ መስክ ትብብር እንዲኖር  በትኩረት እየሰራች  መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ…