ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጵያ በመሥዋዕትነት ፀንታ ትኖራለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጵያ በመሥዋዕትነት ፀንታ ትኖራለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ 87ኛውን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ ኢትዮጵያ በጋራ ተጋድሎ ዳር ድንበሯንና…