የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ኢንተርናሽንል ዳኛ ይድነቃቸው ዘውገ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Shambel Mihret Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ኢንተርናሽናል ዳኛ ይድነቃቸው ዘውገ (ቦቸራ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ይድነቃቸው ዘውገ ከተጫዋችነት እስከ ዓለምአቀፍ ዳኝነት ብሎም በኮሚሽነርነት ከሀገር አቀፍ እስከ አኅጉር አቀፍ መድረኮች አገልግሏል፡፡ በኩላሊት ህመም ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯ ለማሸጋገር የዓድዋ ድል መታሰቢያ አስፈላጊ ነው አሉ Shambel Mihret Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯና ነጻነቷ ለልጆቻችን ማሸጋገር እንዲቻል የዓድዋ ድል መታሰቢያ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ የተገነባውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአልትራሳንውንድ ሕክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ Shambel Mihret Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጋርመንት የሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የአልትራሳንውንድ ሕክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ በዛሬ ዕለት ሥራ ጀምሯል። ኤልስሜድ ሶሊሽንስና ሲመንስ የተሰኙ ኩባንያዎች በጋራ ኢንቨስት ያደረጉበት ፋብሪካው÷ የተለያዩ ዓይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መረቁ Shambel Mihret Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መረቁ፡፡ ከምረቃው በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ከዓድዋ ድል መታሰቢያው ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጎዴ ገቡ Shambel Mihret Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ የተመራ ልዑክ ሸበሌ ዞን ጎዴ ከተማ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አቶ ሙስጠፌ መሐመድን ጨምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰውን እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን…
ስፓርት የሐዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ Shambel Mihret Feb 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ፖሊዮን ጨርሰን እናጥፋ” በሚል መሪ ሐሳብ የ2016 ሐዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ለ12ኛ ጊዜ ተካሂዷል። በስድስት የውድድር ዘርፎች 150 አትሌቶችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች በውድድሩ ተሳትፈዋል፡፡ በ21 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያው ተማሪዎች ሙያዊ ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያስችል ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Shambel Mihret Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያ ተማሪዎች ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር ሙያዊ ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ÷ የትምህርት ሥርዓቱን ማሻሻያና እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን…
ጤና የጤና ሚኒስቴር ከግሎባል ፈንድ ጋር የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማስፋት ያለመ ውይይት አካሄደ Shambel Mihret Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ከግሎባል ፈንድ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግሎባል ፈንድ ቀጣይ የሦስት ዓመት ፈንድ ዙሪያ እንደ ሃገር በቀረበው ጥያቄ መሰረት ግራንት ማጠናቀቂያ ላይ ውይይት ለማድረግ ከመጣው ልዑካን ቡድን ጋር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና ድል ቀናቸው Shambel Mihret Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በተካሄደው 14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ 9፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከነገ ጀምሮ የስራ ሰዓት ለውጥ ይደረጋል Shambel Mihret Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፒተር ሆው እንደገለጹት÷ በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለስራ…