Fana: At a Speed of Life!

የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለትግራይ ክልል የ67 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በትግራይ ክልል በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ለሚሹ ዜጎች የሚውል የ67 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን - የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር 2. ትዕግስት ሃሚድ - የኢንፎርሜሽን መረብ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የዲፕሎማሲ ወዳጅነት አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ 127ኛ የዲፕሎማሲ ወዳጅነት አውደ ርዕይ በይፋ ተከፍቷል፡፡ በመክፈቻው ላይም የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ-መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም የጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት…

አይኦኤም ኢትዮጵያ ውጤታማ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደረግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውጤታማ የሆነ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደርግ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአይኦኤም ካውንስል ሰብሳቢ፣ በጄኔቫ የጀርመን አምባሳደርና የተባበሩት መንግስታት…

የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ባህል ግንባታ ዘርፍ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ባህል ግንባታ ዘርፍ በስድስት ወራት ውስጥ የነበረውን የስራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በመድረኩ የሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ተወካዮች፣ የዘርፉን አፈጻጸም ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን በዚህ ላይ የጋራ…

አቶ አሕመድ ሽዴ የልማት ባንክ አፈጻጸም ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ አፈጻጸም ጥሩ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ የባንኩ የስድስት ወራት አፈጻጸም የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳርና…

ለ40 ሺህ አረጋውያን የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለ40 ሺህ አረጋውያን ነፃ የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እና አልባሳር ዓለም አቀፍ ፋውንዴሽን በጋራ መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፉት 6 ወራት ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ከግል ሴክተሮችና ለባንኮች መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን…

የአፍሪካ ሕብረትና የአውሮፓ ሕብረት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት እና የአውሮፓ ሕብረት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር አላማ ያደረገ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በምክክሩ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የጤና፣ የሰብዓዊ ጉዳዮችና ማህበራዊ ልማት ኮሚሽነር ሚናታ…

2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገበ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ቢሊየን ብር ኢንቨስት የተደረገበት ገሊላ የቆዳ ጫማና ሶል ማምረቻ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ኩባንያው በሙሉ አቅሙ ስራ እስኪጀምር ድረስ የኮርፖሬሽኑ ድጋፍ…