Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች ጥበቃ እያደረገች ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ጥበቃ እያደረገች ትገኛለች አሉ። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ስደተኞች በመጠለያ ጣቢያዎች ያላቸውን ሕይወት…

ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ገቨርናንስ ማዕከል ዋና ዓመታዊ መድረክ የሆነውን ሁለተኛውን የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመርጣለች። ጉባዔው በፈረንጆቹ ጥቅምት 2026 መገባደጃ ላይ በአዲስ አበባ “ለዕድገት መምራት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…

አሜሪካ በቀድሞ የህወሓት አመራሮች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በቀድሞው የህወሓት ጽንፈኛ አመራሮች እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ እገዳ መጣሏን አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷የቪዛ እገዳ የተጣለው የፕሪቶሪያውን የሰላም…

በአማራ ክልል ለአረንጓዴ ዐሻራ 1 ነጥብ 78 ቢሊየን ችግኞች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 78 ቢሊየን ችግኞች ተዘጋጅተዋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ም/ኃላፊ መሰሉ ብርሃኑ እንዳሉት÷ በክልሉ ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የተተከሉ ችግኞች…

እውነተኛ ብልጽግና የሚመጣው የዜጎችን ጉልበት፣ ሃብትና እውቀት ደምሮ መጠቀም ሲቻል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እውነተኛ ብልጽግና የሚመጣው የኢትዮጵያ ትልቅ ሃብት የሆኑት ከ130 ሚሊየን በላይ ዜጎች ጉልበታቸውን፣ሀብታቸውንና እውቀታቸውን ሲደምሩ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)‎ በደቡብ ምዕራብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ ዘመቻ በይፋ አስጀመሩ

‎አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)‎ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ዘመቻ…

በመዲናዋ የተጀመሩ የተለያዩ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግርን ለመፈታት የተጀመሩ የተለያዩ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት ይሰራል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ የመዲናዋን የቀጣይ 90 ቀናት እቅድ ባወያዩበት ወቅት እንዳሉት ÷…

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋቶች…

እንደ ዓድዋው ጦርነትና የድል ብስራት፤ እንደ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ርብርብና ብርሃን ሁሉ፣ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ያሰለፈ ሀገራዊ ትልም ነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር፡፡ የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት በፈረንጆቹ 2016 ይፋ ባደረገው ጥናት መሠረት በኢትዮጵያ በዓመት 92 ሺህ…

የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ የግብርና ዘርፉን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ዘርፉን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ትልቅ አቅም ይፈጥራል አሉ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕዝብና…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የፍፃሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 3 ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ፍፃሜውን ያገኛል። ከ16 ተወዳዳሪዎች ጋር የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር…