የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተከናወኑ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች… sosina alemayehu Jun 17, 2026 0 በጎ ፈቃደኝነት ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የሰብዓዊነት ተግባር ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የክረምትና የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራሞች ተቀርጸው በጎ ፍቃደኛ፣ ባለሃብቶች፣ ወጣቶችንና የከተማዋን ነዋሪዎች ማሳተፍ ተችሏል፡፡…
ቴክ ሺዎችን ከሳይበር ጥቃት ተከላካይነት እስከ ፈጠራ ባለቤትነት ያሸጋረው የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ sosina alemayehu Jun 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ዓመታት የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሺዎችን ከሳይበር ጥቃት ተከላካይነት እስከ ፈጠራ ባለቤትነት አሸጋግሯል አለ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር። ተቋሙ 5ኛው የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሁለተኛ ዙር ፈተና ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 15…
ቴክ የአገልግሎቱን ሰነዶች ወደ ዲጂታላይዜሽን ለማሸጋገር የሚያስችል ዳታ ቤዝ ይፋ ሆነ sosina alemayehu Jun 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ሰነዶችን ወደ ዲጂታላይዜሽን ለማሸጋገር የሚያስችል ዳታ ቤዝ ይፋ ተደርጓል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ አገልግሎቱ የኢትዮጵያውያንን ባህል፣ ወግ፣ ስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ አካላት አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ sosina alemayehu Jun 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማሕበረሰቡ የተቀላቀሉ የቀድሞ ታጣቂዎች አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስረክበዋል። ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በተለያዩ አካባቢዎች የቀድሞ ታጣቂዎችን የማወያየት ስራ ሲሰራ መቆየቱ የተገለጸ…
Uncategorized የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jun 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም ማሰብ፣ ማቀድና መስራት እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ስጋት የሆነው የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ sosina alemayehu Jun 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ የዓለም ትልቁ ስጋት ሆኗል አለ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን። የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን እየተከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት…
የሀገር ውስጥ ዜና ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ sosina alemayehu Jun 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች በሚያደርጉት የነቃ ተሳትፎ ሀገር ይገነባል – አቶ አረጋ ከበደ sosina alemayehu Jun 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የልማትና የሰላም ሥራዎች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር በባሕር ዳር ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በትጋት በማከናወን ሀገርን ወደ ላቀ ከፍታ ለመውሰድ የወጣቶች ሚና ምን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8 ቢሊየን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jun 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከስምንት ቢሊየን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ሆነዋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት ጽሑፍ ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና 100 ሺህ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ sosina alemayehu Jun 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር “ብቃት” የተሰኘ 100 ሺህ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ የወጣቶችን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር “ብቃት'” የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ…