የሀገር ውስጥ ዜና 100 ሺህ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ sosina alemayehu Jun 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር “ብቃት” የተሰኘ 100 ሺህ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ የወጣቶችን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር “ብቃት'” የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦብነግ የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች እንዲጠናከሩ የበኩሌን ድርሻ እወጣለሁ አለ sosina alemayehu Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) በሶማሌ ክልል በለውጡ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ ነኝ አለ፡፡ የኦብነግ ምክትል ሊቀመንበር አሕመድ ያሲን÷ ከለውጡ በፊት በሶማሌ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ sosina alemayehu Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ከተማ ተገኝተው ፕሮጀክቶቹን አገልግሎት ባስጀመሩበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሶ አደሩን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳድግ በትኩረት ይሰራል – አቶ ደስታ ሌዳሞ sosina alemayehu Jun 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥና የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳድግ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ። የሲዳማ ክልል የ2018/19 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ ንቅናቄ መርሐ ግብር በሀዋሳ ከተማ…
ፋና ስብስብ ፋና ላምሮት በፍጻሜ ዋዜማ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል sosina alemayehu Jun 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 11 ሳምንታት በጠንካራ ፉክክር የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 ውድድር ቅዳሜ የፍጻሜ ዋዜማ ውድድሩን ያካሂዳል። አምስቱ የቅዳሜ ተወዳዳሪዎች ዳንኤል አለልኝ፣ ኤርሚያስ መንግስቴ፣ ኤልያስ ገዛኸኝ፣ የአብሥራ ገዛኸኝ እና ቃለአብ ገዛኸኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችልን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል እየተሰራ ነው sosina alemayehu Jun 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በክልሉ በመጪው ክረምት ሊከሰት የሚችልን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር ሰርክአዲስ አታሌ እንዳሉት÷ በቀጣዩ የክረምት ወቅት በጎርፍ መጥለቅለቅ ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብር ስወራ ወንጀል የተከሰሱ 5 ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ sosina alemayehu Jun 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት ገቢ በመሰወር እና በሀሰተኛ የንግድ ፍቃድ ማረጋገጫ ዓመታዊ ግብር በመሰወር ወንጀል የተከሰሱ ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወስኗል። ተከሳሾቹ 1ኛ የሱሉልታ ክ/ከተማ የገቢዎች ጽ/ቤት ባለሙያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስራኤልና ኢራን ተኩስ አቁም… sosina alemayehu Jun 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ መፍትሄ ያልተገኘለት የእስራኤልና ኢራን ጦርነት አሁንም የቀጣናው ብሎም የዓለም ችግር ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ሁለቱ ባላንጣ ሀገራት ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር ላይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ የቀጣናው ውጥረት ጋብ ብሎ ነበር፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ sosina alemayehu Jun 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና… sosina alemayehu Jun 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ለመግታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በምርምር የታገዘ የመፍትሔ አማራጭ ሊያቀርቡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የፌደራል የህግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ከሰመራ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር በህገወጥ የሰዎች…