የሀገር ውስጥ ዜና የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ገቡ sosina alemayehu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ወንድሜ ኢማኑኤል ማክሮን ወደ ኢትዮጵያ…
ቴክ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለሳይበር ደህንነት መጠናከር … sosina alemayehu May 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁን ወቅት የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሰውን ልጅ የዕለት ተለት ሕይወት ከማቅለል ባለፈ እግር በእግር እየተከተሉን ያሉ የሳይበር ስጋቶችን መልክም እየቀየረ ይገኛል። ባለንበት ዘመን ዓለማችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት አማካኝነት ፈጣን የቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉምሩክ ኮሚሽን በ10 ወራት ከ600 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ sosina alemayehu May 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 600 ቢሊየን 233 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ። ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ኮሚሽኑ የእቅዱን 100 ነጥብ 2 በመቶ አሳክቷል። የኮሚሽኑ ተከታታይ የሪፎርም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ናይሮቢ ገቡ sosina alemayehu May 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንደገለጸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ነው ናይሮቢ ኬንያ የገቡት።
ፋና ስብስብ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ sosina alemayehu May 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው በግብርና ሚኒስቴር ከ1968–1970 ዓ.ም እና ከ1983 - 1984 ዓ.ም በሚኒስትርነት አገልግለዋል። እንዲሁም የመሬት ለአራሹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በቀዳማይ ልጅነት ላይ ለዓለም ተሞክሮ የሚሆን ሥራ ተከናውኗል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu May 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ በቀዳማይ ልጅነት ላይ ለዓለም ተሞክሮ የሚሆን ሥራ ሰርታለች አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤ ማስጀመርያ መርሐ ግብር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕፃናትን ደኅንነት የሚያሻሽሉ መርሐ ግብሮች የትውልድ ግንባታ ዋስትና ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu May 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው የሕፃናትን ደኅንነት የሚያሻሽሉ ብሔራዊ መርሐ ግብሮች የትውልድ ግንባታ ዋስትና ናቸው አሉ። የዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤ ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ከተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ sosina alemayehu May 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ጸሐፊ ሊ ጁን ሁዋን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የዘላቂ ልማት ግቦችን አፈጻጸም ለማፋጠንና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በጋራ ለመፍታት በሚቻልባቸው ስልቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙኃን የጋራ ማንነትን የሚገነቡና ለሀገራዊ ግቦች በቁርጠኝነት መስራት አለባቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን የጋራ ማንነትን የሚገነቡና ለሀገራዊ ግቦች በቁርጠኝነት የሚሰሩ መሆን አለባቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ…
ስፓርት ሃላባ ከተማ የከፍተኛ ሊጉ አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ sosina alemayehu May 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃላባ ከተማ በመለያ ምት ጋሞ ጨንቻን 4 ለ 3 በማሸነፍ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የማጠቃለያ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በፍፃሜው ሃላባ ከተማን ከጋሞ ጨንቻ…