Fana: At a Speed of Life!

የብልፅግናን ጉዞ ለማፋጠን በአሰሪዎች ተሳትፎና በሠራተኞች መብት መካከል ሚዛን መጠበቅ ወሳኝ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግናን ጉዞ ለማፋጠን የአሰሪዎችን ተሳትፎ በማሳደግና በሠራተኞች መብት አከባበር መካከል ሚዛን መጠበቅ ወሳኝ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለጎንደር ከተማ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ጽ/ቤቱ ለሁለት ት/ቤቶች ለሚኒ ሚዲያ አገልግሎት የሚውል ግብዓት እና የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ በተጨማሪም ድጋፉ 16 ሚሊየን ብር…

የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ አስጀመረ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ከሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበሉ ቴክኖሎጂዎች…

በኦሮሚያ ክልል 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን፣ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ…

አዲስ አበባ የብዝኃነትና ውበት መገለጫ ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘው ተሻገር፣ የክልል…

ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ…

ኢትዮ ቴሌኮም 3ኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ ሥራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውንና ሦስተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ ሥራ አስጀምሯል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚህ ወቅት÷ ጣቢያው በአንድ ጊዜ እስከ 16 ተሽከርካሪዎችን…

በክልሉ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል የተጀመሩ ሰው ተኮር ተግባራትን በማስፋት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማጎልበት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። በክልሉ "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ ሐሳብ ለብልፅግና ፓርቲ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በሱዳን ድንበር አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን አጎራባች አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂ ሃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ክልሉ ገብተዋል፡፡ ታጣቂ ሃይሎቹ ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ክልሉ ከገቡ በኋላ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን…

ውጤታማ የልማት ስራዎችን ለማስፋት የአመራሩ ተሞክሮ መቅሰም …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ስድስት ማዕከላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ ባለፉት ቀናት "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል…