Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አዉሮፕላን (ET-BCE) በዛሬው ዕለት ተረክቧል። አየር መንገዱ ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን መረከቡ ለመንገዶኞቹ የሚሰጠውን ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት በተሻለ መንገድ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ ዛሬ ቀን 6:00 ላይ ይጀምራል። በዕለቱ ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…

ፍትሕን ለማስፈንና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የዐቃቤ ሕጎች ሚና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያሥላሴ ዐቃቤ ሕግ ፍትሕን ለማስፈንና የሕግ በላይነትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል አሉ። በቻይና ጓንጁ ከተማ የቻይና - አፍሪካ የዐቃብያነ ሕግ የትብብር ፎረም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በፎረሙ…

2ኛው ቀጣናዊ የእጽዋትና እንስሳት ጤና አጠባበቅ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ቀጣናዊ የእጽዋትና እንስሳት ንጽህና እና ጤና አጠባበቅ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሁለት ቀናት የሚካሄደውን ጉባዔ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣ እና የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾችና ላኪዎች…

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ መሰረት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት…

በሐረሪ ክልል የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝብን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ፡፡ አቶ ኦርዲን እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በሐረሪ ክልል እውን የተደረጉና እየተከናወኑ የሚገኙ…

በቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸንፋለች። አትሌት ሹሬ ርቀቱን 2 ሰዓት 21 ደቂቃ ከ03 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት አልማዝ ከበደ ደግሞ…

ኢትዮጵያ የግል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ቁርጠኛ የሆነችው ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም…

የሕዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት የሕዝብን ተጠቃሚነት ይበልጥ ያረጋገጡ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ…

ዲጂታላይዝ የተደረገው የመድኃኒት አቅርቦት ሥርዓት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አሰራር ሒደትን ዲጂታላይዝ ማድረግ ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 7ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡…