ጤና ዲጂታላይዝ የተደረገው የመድኃኒት አቅርቦት ሥርዓት… sosina alemayehu Oct 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አሰራር ሒደትን ዲጂታላይዝ ማድረግ ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 7ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣና ፎረም ከፊታችን ጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን ይካሄዳል sosina alemayehu Oct 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)11ኛው የጣና ፎረም ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች ይካሄዳል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ በሰጡት መግለጫ ፥ ፎረሙ "አፍሪካ በተለዋዋጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Oct 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ በሩብ ዓመቱ የታቀዱ እና የ90 ቀን አበይት ተግባራት የደረሱበት ደረጃ እንደሚገመገም ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለባቡር መሰረተ ልማት ሥራዎች ትልቅ ዕድል ነው sosina alemayehu Oct 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለባቡር መሰረተ ልማት ሥራዎች ትልቅ ዕድል ነው አሉ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስለሺ ካሳ። አቶ ስለሺ እንዳሉት÷ የሕዳሴ ግድብ በአሁኑ ወቅት ሥራ ላይ ለሚገኙ የባቡር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ለመሆን የባህር በር ጉዳይ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም -ምሁራን sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ከማስጠበቅ የሚመነጭ የብሔራዊ ጥቅም አጀንዳ በመሆኑ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም አሉ የዘርፉ ምሁራን፡፡ ምሁራኑ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ኢትዮጵያ በተፈፀመባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ ያገኘችው እውቅና የሁሉም ዜጋ ተሳትፎ ውጤት ነው sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ያገኘችው ዓለም አቀፍ እውቅና የሁሉም ዜጋ ተሳትፎ ውጤት ነው አሉ የመርሐ ግብሩ የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር)፡፡ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ከድህነት ለማላቀቅ የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ተቀናጅቶ መስራት አስፈላጊ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገርን ከድህነት ለማላቀቅና ልማትን ለማረጋገጥ የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ተቀናጅቶ መስራት አስፈላጊ ነው አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለታማኝ ግብር ከፋዮች ያዘጋጀው የእውቅናና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአረንጓዴ አሻራ የተሰጠው ዓለም አቀፍ እውቅና ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ጉልበት ነው – ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የተሰጠው ዓለም አቀፍ እውቅና ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታከናውናቸው የልማት ስራዎች ተጨማሪ ጉልበት ይሆናል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብር ከፋዮች ለመዲናዋ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብር ከፋዮች የሚሰበሰበው ገንዘብ ለመዲናዋ እና ለሀገር እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የከተማ አስተዳደሩ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር…
ቴክ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የመረጃ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥ ነው sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በመረጃ ላይ የተመሠረተ የፖሊሲ አተገባበር አቅምን ከማላቅ ባሻገር የመረጃ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥ ነው አሉ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሀብታሙ ፋንታ (ዶ/ር) እና በደብረ ብርሃን…