በክልሉ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ መሬት አስተዳደር ቢሮ ፡፡
በክልሉ አርሶና አርብቶ አደሮችን የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ማድረግ…