የአረንጓዴ አሻራ ስራ ባህርዳር ከተማን ምቹ ዓለም አቀፍ መዳረሻ የሚያረጋት ይሆናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአረንጓዴ አሻራ ስራ ባህርዳር ከተማን ምቹ ዓለም አቀፍ መዳረሻ የሚያረጋት ይሆናል አሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመትከል ማንሰራራት ጉዞ ላይ ነን…