Fana: At a Speed of Life!

መጪዎቹ የጳጉሜን ቀናት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተገባደደው ዓመት የተከናወኑ ስኬታማ ተግባራትና የቀጣይ ሀገራዊ እቅዶች የሚተዋወቁባቸው መጪዎቹ የጳጉሜን ቀናት የተለያዩ ስያሜ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ጳጉሜን-1 የጽናት ቀን የጽናት ቀን “ጽኑ መሰረት ብርቱ…

የትውልድ ዐሻራ የተሰኘ የህዳሴ ግድብ የብስራት መልዕክት ማስተላለፊያ ቁጥር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትውልድ ዐሻራ የተሰኘ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የብስራት መልዕክት ማስተላለፊያና የገቢ ማስገኛ ቁጥር ይፋ ሆነ። የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) የብስራት ማስተላለፊያ…

ማንቼስተር ዩናይትድ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ ሴን ላሜንስ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ ዩናይትድ ለግብ ጠባቂው ዝውውር ለቤልጂየም ፕሮ ሊጉ ሮያል አንትወርፕ 21 ሚሊየን ዩሮ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ተጫዋቹ…

በመዲናዋ ለ976 ሺህ 702 ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በ2018 ትምህርት ዘመን ለ976 ሺህ 702 ተማሪዎች የት/ቤት ምገባ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል አለ የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጄንሲ፡፡ የኤጄንሲው ም/ዋና ዳይሬክተር ስንታየሁ ማሞ…

ሞሮኮ የቻን ዋንጫን ለ3ኛ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስምንተኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) የፍጻሜ ጨዋታ ሞሮኮ ማዳጋስካርን 3 ለ 2 አሸንፋለች። ዛሬ ማምሻውን በካሳራኒ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኡሳማ ላምላዊ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር የሱፍ ሜህሪ ቀሪዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል።…

ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ አርጀንቲናዊውን የክንፍ መስመር አጥቂ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ከማንቼስተር ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ጋርናቾ በሰባት ዓመት ውል በ40 ሚሊየን ፓውንድ ሒሳብ ነው ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን…

በሲዳማ ክልል በግብርና ቴክኖሎጂ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የግብርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች በመኸር አርሻ እየተከናወነ ያለውን…

ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ፈርናንዴዝ (በፍጽም ቅጣት ምት) እና ኩለን (በራሱ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ አመሻሽ 11…

በሰሜን አሜሪካና አካባቢው የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ጉዳዮች ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ…

ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 8፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፔድሮ እና ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…