የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለጎንደር ከተማ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ sosina alemayehu Dec 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ጽ/ቤቱ ለሁለት ት/ቤቶች ለሚኒ ሚዲያ አገልግሎት የሚውል ግብዓት እና የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ በተጨማሪም ድጋፉ 16 ሚሊየን ብር…
ቴክ የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ ጀመረ sosina alemayehu Dec 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ አስጀመረ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ከሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበሉ ቴክኖሎጂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እየተከበረ ነው sosina alemayehu Dec 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን፣ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ የብዝኃነትና ውበት መገለጫ ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Nov 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘው ተሻገር፣ የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ sosina alemayehu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ…
ቴክ ኢትዮ ቴሌኮም 3ኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ ሥራ አስጀመረ sosina alemayehu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውንና ሦስተኛውን ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ ሥራ አስጀምሯል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚህ ወቅት÷ ጣቢያው በአንድ ጊዜ እስከ 16 ተሽከርካሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ sosina alemayehu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል የተጀመሩ ሰው ተኮር ተግባራትን በማስፋት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማጎልበት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። በክልሉ "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ ሐሳብ ለብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በሱዳን ድንበር አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀበሉ sosina alemayehu Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን አጎራባች አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂ ሃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ክልሉ ገብተዋል፡፡ ታጣቂ ሃይሎቹ ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ክልሉ ከገቡ በኋላ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤታማ የልማት ስራዎችን ለማስፋት የአመራሩ ተሞክሮ መቅሰም … sosina alemayehu Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ስድስት ማዕከላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ ባለፉት ቀናት "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በታይላንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ13 ሺህ በላይ ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ sosina alemayehu Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምስራቅ እስያ በምትገኘው ታይላንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ13 ሺህ በላይ ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ 18 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ፤ ከ13 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል።…