Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያዊቷ ፅጌ ካሕሳይ በዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና ከአፍሪካ በቀዳሚነት አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ፅጌ ካሕሳይ በዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና በወጣቶች ዘርፍ ከአፍሪካ አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች። የዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም ኢትዮጵያዊቷ ብስክሌተኛ ፅጌ ካሕሳይ 74 ኪሎ ሜትር…

የመስቀል በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ ተከበረ። በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ ሀገሪቱ…

“ዐፄ ደመራ” በጎንደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደርና በሌሎች የሰሜን ኢትዮጵያ አንዳንድ ከተሞች ደመራ የሚለኮሰው ዛሬ ነው። በንግስት እሌኒ ዘመን አይሁዳውያን በጎልታ ተራራ የቀበሩትን የክርስቶስ መስቀል ደመራ ለኩሰው ያገኙበት ቀን መስከረም 17 ላይ ስለሆነ በጎንደርና…

የምዘና ሥርዓትን በማጠናከር ውጤታማ ሥራዎችን መከወን ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልል ተቋማት መሪዎች የምዘና ውጤት ግምገማ እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት ÷ የምዘና ሥርዓትን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ የተገነባውን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት…

የወላይታ ሶዶ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መርቀው…

የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት መርሐ ግብር ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ…

የመስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል በዓል እሴቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ ነው አሉ። ከንቲባዋ የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት እና…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በወንዶገነት ከተማ አስተዳደር ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረክቧል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው ቤቶቹን ባስረከቡበት ወቅት እንዳሉት፤ ፋና…

የዘመን መለወጫ በዓላት ወንድማማችነትን የሚያጎለብቱ የጋራ ሃብቶች ናቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከበሩ የዘመን መለወጫ በዓላት አንድነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን ያሳዩ ድንቅ የጋራ ሃብቶቻችን ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። የጎፋ ዞን ሕዝብ የዘመን መለወጫ የጎፋ…