የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአርበኞች ምድር ናት – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን sosina alemayehu Mar 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ለማወክ በእብሪተኝነት የሚመጣ ማንኛውም ኃይል ኢትዮጵያ የአርበኞች ምድር መሆኗን ማስታወስ አለበት አሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን። 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ከአኩሪ ታሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘመናችን ጀግና የሀገር ፍቅር፣ የመቻቻል፣ የዕውቀት፣ የጥበብና አብሮ የማደግ ድምጽን የሚያጎላ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ sosina alemayehu Mar 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የዘመናችን ጀግና የነውጥ ጩኸትን የሚዋጅ ሳይሆን የሀገር ፍቅር፣ የመቻቻል፣ የዕውቀት፣ የጥበብና አብሮ የማደግ ድምጽን የሚያጎላ ነው አሉ። 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ"…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያውያን አልፎ መላው ጥቁር ሕዝቦችን ያኮራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ sosina alemayehu Mar 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያውያን አልፎ መላው ጥቁር ሕዝቦችን ያኮራ ታሪካዊ ድል ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲሱ ዘመን የዓድዋ ጀግኖች በመሆን ተጨባጭ የለውጥ ምሳሌ እንሆናለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Mar 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲሱ ዘመን የዓድዋ ጀግኖች በመሆን ለዓለም ተጨባጭ የለውጥ ምሳሌ እንሆናለን አሉ። 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው sosina alemayehu Mar 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዓሉን አስመልክቶ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሐውልት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ህይወት ላይ ለውጥ የማያመጣ ልማት የተሟላ ሊሆን አይችልም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Feb 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ህይወት ላይ ለውጥ የማያመጣ ልማት የተሟላ ሊሆን አይችልም አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 909…
የሀገር ውስጥ ዜና 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ተከበረ sosina alemayehu Feb 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በመከላከያ ሰራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ ተከብሯል። የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሙላት ጀልዱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ በልጆቿ…
ፋና ስብስብ የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ sosina alemayehu Feb 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ፕሮግራም በአምቦ ከተማ ተካሂዷል። የመታሰቢያ ፕሮግራሙን የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀ ሲሆን÷ መነሻውን ከአዲስ አበባ ራስ መኮንን ድልድይ ሰባ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና ነጌሌ አርሲን አሸነፈ sosina alemayehu Feb 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ነጌሌ አርሲን 1 ለ 0 አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፊያ ግብ ራምኬል ጄምስ (ፍ) ከመረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጤቶች የታጀበው ዘመናዊ የእንስሳት እርባታ… sosina alemayehu Feb 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዘመናዊ የእንስሳት እርባታ ስራ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል አለ የክልሉ እንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ቢሮ። ቢሮው በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ከተለያዩ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር…