የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከካርበን ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ ያሳድጋል sosina alemayehu Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በየአመቱ የምታካሂደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ነው አለ የኢትዮጵያ የደን ልማት። በተቋሙ የካርበን ልቀት ቅነሳ ፕሮግራም ብሄራዊ አስተባባሪ ይተብቱ ሞገስ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደተናገሩት፥ የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ስራ ባህርዳር ከተማን ምቹ ዓለም አቀፍ መዳረሻ የሚያረጋት ይሆናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Jul 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአረንጓዴ አሻራ ስራ ባህርዳር ከተማን ምቹ ዓለም አቀፍ መዳረሻ የሚያረጋት ይሆናል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመትከል ማንሰራራት ጉዞ ላይ ነን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ51 ሺህ በላይ የሚሆኑ የፍርድ ሂደቶች በኦንላይን ተካሄዱ sosina alemayehu Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ከተካሄዱ የፍርድ ሂደቶች መካከል ከ51 ሺህ በላይ የሚሆኑት የፍርድ ሂደቶች በኦንላይን ተካሂደዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው sosina alemayehu Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛ፣ ሦስተኛ ዲግሪ እና በስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 590 በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ስነስርዓቱ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ አወል አርባ sosina alemayehu Jul 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ አቶ አወል በክልሉ የ2017 ዓም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማጠቃለያ ላይ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በሕገ ወጥ ነዳጅ ግብይት የተሳተፉ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ sosina alemayehu Jul 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በሕገ ወጥ ነዳጅ ግብይት የተሳተፉ የነዳጅ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ፡፡ የክልሉ ንግድ ልማት አጄንሲ ሃላፊ ሸሪፍ ሙሜ እንዳሉት÷ በክልሉ ሕገ ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለመቆጣጠርና ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በተለይም…