Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሺ ጂፒንግ ለ3ኛ ጊዜ ቻይናን እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ለሦስተኛ ጊዜ ሀገራቸውን እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎም አዲሱን ካቢኔያቸውን ማዋቀራቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ÷ ከቀድሞው የቻይና ኮሚኒስት መሪ ማኦ ዜዱንግ በኋላ የሀገሪቱ…

አሸባሪው ህወሓት ሶስተኛ ዙር ጦርነት መክፈቱን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊገነዘብ ይገባል – አምባሳደር አደም መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ ሶስተኛ ዙር ጦርነት መክፈቱን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊገነዘብ እንደሚገባ በቱርክ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሀመድ ገለጹ። አምባሳደር አደም መሀመድ በኢትዮጵያ ወቅታዊና ሀገራዊ…

አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከተመድ የሰብአዊ መብቶች ቢሮ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ቢሮ ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ጋር ውይይት አደረጉ። አምባሳደር ዘነበ ከኮሚሽነር ተርክ ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት…

የአውሮፓ ህብረት መሪዎች በጋዝ ዋጋ ማሻሻያ ላይ ሳይስማሙ መቅረታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት መሪዎች በጋዝ ዋጋ ማሻሻያ ላይ ስምምነት ላይ ሳይደርሱ መቅረታቸው ተገልጿል፡፡ በአንጻሩ አባል ሀገራቱ ለኃይል ቀውሱ የጋራ መፍትሄዎችን ለመፈለግ ፈቃደኞች መሆናቸው ነው የተመላከተው፡፡ የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት ፕሬዚዳንት…

ኢራን በእንግሊዝ ባለስልጣናት እና ተቋማት ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ሽብርተኝነትን ደግፈዋል ባለቻቸው የእንግሊዝ ባለስልጣናት እና ተቋማት ላይ ማዕቀብ ጣለች። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሽብርተኝነትን እና አሸባሪ ቡድኖችን በመደገፍ፣ በማነሳሳት፣ ጥቃትን እና ጥላቻን በመቀስቀስ እና በሰብአዊ መብት ጥሰት…

በሲዳማ ክልል በቡና ልማት ለሚሰሩ አካላት የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለ45 ቡና አምራቾች ፣ ላኪዎች ፣ ተቋማት እና ባለሙያዎች የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ- ስርዓት ተካሄደ። በ2014 በጀት ዓመት 27 ሺህ ቶን የታጠበ እና ያልታጠበ ቡና ከክልሉ ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ የቻለ ሲሆን ከዚህም 109…

በገበታ ለሐረር ጁገል የዓለም ቅርስ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ጁገል ቅርስን በተቀናጀ መልኩ ለመጠበቅ ገበታ ለሐረር ጁገል የዓለም ቅርስ በሚል በተጀመረው የገቢ አሰባሰብ እስካሁን ከ3 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አብዱልባሲጥ…

አሸባሪው ህወሓትን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍለን ለመታገል ዝግጁ ነን – በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድንን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍለን ለመታገል ዝግጁ ነን ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የማህበረሰብ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሓትን ማገዝ የትግራይ ሕዝብ ስቃይ እንዲራዘምና የትግራይ ወጣት አላስፈላጊ…

በሶማሌ ክልል በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ለተሠማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በሶማሌ ክልል በጥቃቅንና አነስተኛ ሥራዎች ለተሠማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች በብድር የሚሰጥ 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የክልሉ የክህሎትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ኃላፊ ሁሴን ጌዲ…

የኢትዮጵያ መንግሥት በባርቲን ግዛት በተከሰተ ፍንዳታ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ትናንት በቱርክ ባርቲን ግዛት በድንጋይ ከሰል ማውጫ ላይ በተከሰተ ፍንዳታ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማው ጥልቅ ሀዘን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በአደጋው ምክንያት ለደረሰው ጉዳት…