ከሰሜን ወሎና አካባቢው በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአላማጣ፣ ቆቦ፣ ዋጃ እና ባላ እንዲሁም ከሌሎች አካባቢዎች በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው በጃራ መጠለያ ካምፕ የነበሩ 30 ሺህ 400 ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀምረዋል፡፡
ሃብትና ንብረታቸው በሽብር ቡድኑ በመዘረፉ መንግሥት ቀጣይነት ያለው…