Fana: At a Speed of Life!

የጤናው ዘርፍ የተቀናጀ የጋራ ስብሰባ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጤናው ዘርፍ የተቀናጀ የጋራ ስብሰባ በመቀሌ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩም የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት እቅድ አፈጻጸም የተገመገመ ሲሆን፤ የባለፈው ስብሰባ ላይ የተቀመጡ የትግበራ ነጥቦች ያሉበት ደረጃ እና…

ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ዘርፍ ያከናወናቸውን ተግባራት አስመልክቶ…

አሜሪካ በእስራኤል ያሉ ሰራተኞቿ ላይ የጉዞ ክልከላ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከኢራን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት በእስራኤል ያሉ ዲፕሎማቶቿ ላይ የጉዞ ክልከላ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ በእስራኤል የአሜሪካ ኤምባሲ፤ ለጥንቃቄ ሲባል ዲፕሎማቶቹ ከእየሩሳሌም፣ ከቴልአቪቭ ወይም ከቤርሳቤህ አከባቢዎች ውጭ እንዳይጓዙ…

ስታርት አፖችን ወደ ገበያ ለማስገባት እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ስታርት አፖችን በፍጥነት፣ በጥራትና በስፋት ወደ ገበያ ለማስገባት ሥነ-ምኅዳሩን ምቹ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ የኢትዮጵያ "ስታርት አፕ"…

ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገር ሰላምና ልማት የሚጠበቅበትን ግዴታ መወጣት ይገባዋል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ በሀገር ሰላምና ልማት ላይ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ግዴታውን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ 1 ሺህ 445ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ…

በጋምቤላ ያለውን የመማሪያ መጻሕፍት እጥረት ለማቃለል እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመማሪያ መጻሕፍት እጥረትን ለማቃለል ከ228 ሺህ በላይ መጻሕፍት ኅትመት እየተከናወነ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ኅትመቱ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅም ዘንድሮ ለ1ኛና 2ኛ ሳይክል ተማሪዎች እንደሚሠራጭ የገለጹት የቢሮው ኃላፊ ላክዴር…

በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በ2024 የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በፈረንጆቹ 2024 ካለፈው ዓመት የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ባንክ ገለጸ። ባንኩ አዲስ ባወጣው ሪፖርት በጥናቱ የደረሰበትን ቅድመ-ግምት ይፋ አድርጓል። በሪፖርቱም…

ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ኬኔዲ የጠፈር ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ አያይዞም የመጠቀው የስለላ ሳተላይት በ45 ደቂቃ ውስጥ ወደ ምህዋሩ መድረሱን…

በሞዛምቢክ በጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞዛምቢክ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ በተከሰተ የጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በሞዛምቢክ የናምፑላ ግዛት ባለስልጣናት÷ ጀልባዋ 130 የሚሆኑ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበርና ከአደጋውም አምስት ሰዎች መትረፋቸውን ተናግረዋል፡፡…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ። 12፡00 ላይ በተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለድሬዳዋ ከተማ…