የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች ለፍቼ ጨምበላላ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጨምባላላ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ:: የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልግሎትና አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለማሻሻል ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ችግሮችን በመሰረታዊነትና በዘላቂነት ለማሻሻል ልዩ ትኩረት መሰጠቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የተቋማት ሃላፊዎች በተገኙበት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ የሶስት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጨምበላላን እሴቶችን ችግሮቻችንን መፍቺያ አድርገን ልንጠቀምባቸው ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊቼ ጨምበላላን የእርቅና የይቅርታ እሴቶች ችግሮቻችንን መፍቺያ አድርገን ልንጠቀምባቸው ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። የፍቼ ጨምበላላ የዋዜማው በዓል በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ላይ በተለያዩ መርሐ ግብሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዲጂታል የፋይናንስ ስነ-ምህዳር እድገት እያስመዘገበች ነው – አቶ ማሞ ምህረቱ Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የፋይናንስ ስነ-ምህዳር እድገት እያስመዘገበች ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። አፍሪካ ቢዝነስ ባወጣው የባንክ ገዥው ጽሁፍ፤ ሀገሪቱ በዲጂታል ፋይናንስ ስነ-ምህዳር እያስመዘገበች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል ወደ ጋዛ የእርዳታ ማስተላለፊያ አዲስ መስመሮችን ልትከፍት መሆኗን ገለጸች Tamrat Bishaw Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ተጨማሪ ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ማድረስ የሚያስችሉ ሁለት መስመሮች እንዲከፈቱ መወሰኗን ገልጻለች። በሰሜን ጋዛ የሚገኘው የኤረዝ መግቢያ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከፈት የተገለጸ ሲሆን፤ የአሽዶድ ወደብም ለሰብአዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአፈፃፀም ተጠያቂነት ስርዓት ሊተገበር ነው Tamrat Bishaw Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፤ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራትን ለማምጣት የሚያግዝ የአፈፃፀም ተጠያቂነት ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የአስተዳደርና መሰረተልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር)÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በታይዋን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በመቶዎች መቁሰላቸው ተገለጸ Tamrat Bishaw Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይዋን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 711 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱ ተገልጿል፡፡ የታይዋን ምስራቃዊ የባህር ጠረፍ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ገደማ በሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስትን የ30 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ Tamrat Bishaw Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትን የ30 ዓመታት ጉዞ የሚያስቃኝ ዓውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ የኦሮሞ ባህል ማዕከል ተከፍቷል። በሥነ-ሥርዓቱ የክልልና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባቦጋያ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስመረቀ Tamrat Bishaw Apr 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ማሪታይም ባቦጋያ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ በስልጠናቸው ወቅት÷ ከመርከብ የሚነሳ እሳትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል እና የእሳት አደጋ ቢነሳ እንኳ…