Fana: At a Speed of Life!

ለውጡ የህዳሴ ግድቡ ግንባታ በትክክለኛ አቅጣጫ እንዲከወን አድርጓል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ለውጡ የህዳሴ ግድቡ ግንባታ የገጠሙትን ችግሮች በማረም ግንባታው በትክክለኛ አቅጣጫ እንዲከወን አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የታላቁ…

መሰናክሎችን ወደ ዕድልነት ቀይረን አያሌ ድሎችን ተቀዳጅተናል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዕልፍ ፈተናዎች ውስጥ አልፈን ቃላችንን ተግብረን ለውድቀት የተዘረጉ መሰናክሎችን ወደ ዕድልነት ቀይረንን አያሌ ድሎችን ተቀዳጅተናል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ እንኳን ለዴሞክራሲና ብልጽግና አዲስ…

በአቃቂ ቃሊቲ የ60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደርና ኦቪድ ግሩፕ ትብብር በአቃቂ ቃሊቲ የ60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ ተጀመረ፡፡ በግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኦቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ…

የህዳሴ ግድብ ሀገራዊ ሀብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን የኢነርጂ መሰረት በመገንባት ዕድገት፣ ብልጽግና እንዲሁም ሀገራዊ ሀብት መፍጠር የሚያስችለን ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል "አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀው እና በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት የተዘጋጁትን የመማሪያ መጽሐፍት ለሁሉም ተማሪዎች ለማዳረስ ያለመ…

የካናዳ ናያግራ ግዛት የሚከሰተውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ ናያግራ ግዛት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 8 የሚከሰተውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ በታዋቂው የናያግራ ፏፏቴ ዙሪያ ብዙ ሰዎች ሊሰበሰቡ እንደሚችሉ በመገመት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ በናያግራ ግዛት የአካባቢው ሊቀመንበር ጂም ብራድሌይ በሰጡት…

የኢትዮጵያ እና ሕንድ ታሪካዊ ወዳጅነት ሲወሳ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በሕንድ ለሦስት ሣምንታት ያደረጉት ጉብኝት በዘመናዊው የዲፕሎማሲ ታሪክ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነት ጅማሮ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥ የነበሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በፈረንጆቹ 1956 ለመጀመሪያ ጊዜ ሕንድን…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ340 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ለተጎዱ ቆላማ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል እና የአየር ንብረትን ለመቋቋም የሚውል የ340 ሚሊየን ዶላር የብድር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ ከዓለም አቀፍ ልማት ማህበር (አይዲኤ)…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው ደቂቃ…

በአፋር ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት በዱብቲ ወረዳ በ170 ሄክታር መሬት ለመጀመሪያ ጊዜ የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት ተሰብስቧል። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ኢንተርፕራይዙ ከተመሰረተ በአጭር ጊዜ…