Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የኢፍጣር መርሐ ግብር በወንድም ካሊድ ምግባረ ሠናይ ፋውንዴሽን ተካሄደ። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች፣ የእምነት አባቶች፣ አማኞች፣ አርቲስቶች፣ በማዕከሉ ድጋፍ…

የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12 ሀገራት በላይ ተማሪዎችን ያካተተው የታንዛኒያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን የትምህርት፣ የጥናትና የምርምር መርሐ ግብሮችን ጎበኘ። በዩኒቨርሲቲው የሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ…

ግድቡ የኔ ነው’ የሚለው አባባል በኢትዮጵያውያን ላይ ትልቅ የባለቤትነት ስሜት ፈጥሯል – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ግድቡ የኔ ነው’ የሚለው አባባል ኢትዮጵያውያን በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ትልቅ የባለቤትነትና የተነሳሽነት ስሜትን እንዲፈጠርባቸው አድርጓል ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደርና የግድቡ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)…

ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝን ተግባራዊ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝ ስርዓትን በዛሬው እለት በይፋ አስጀምሯል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ፕሮግራሙን በይፋ ሲያስጀምሩ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኃላፊዎች…

ሁዋዌ የቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኩባንያ የፋይናንስ ዘርፉን በዲጂታል ለማገዝ ያለመ መድረክ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ የቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኩባንያ የፋይናንስ ዘርፉን በዲጂታል ለማገዝ ያለመ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። ተቋሙ በኢትዮጵያ የዲጂታል ሳምንት መርሀ ግብር ካለፉት ቀናት ጀምሮ ሲያካሂድ ቆይቷል። የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የ2025…

በበልግ ወቅት ከመደበኛ ያለፈ ዝናብ ስለሚኖር ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግ ወቅት ከመደበኛ ያለፈ የዝናብ መጠን ሊኖር ስለሚችል ይህን ተገንዝቦ ሕብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ የያዝነው ወቅት በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማ እና ሶማሌ ክልሎች…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሰብዓዊነትና የምህረት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ ከደረሰው የሽብር ጥቃት በኋላ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰብአዊነት እና የምህረት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በክሮከስ የከተማ አዳራሽ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ባደረጉት ንግግር የሰብዓዊነት እና የምህረት አስተሳሰቦች…

በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ፕሮጀክቶች ክልሉን እያስተዋወቁና ኢኮኖሚውን እያነቃቁ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ክልሉን ከማስተዋወቅ ባለፈ ኢኮኖሚውን እያነቃቁ እንደሆነ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…

የመንግሥታቱ ድርጅት ያጸደቀው የጋዛ የተኩስ አቁም ውሳኔ ዓለም አቀፍ ይሁንታ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ያቀረበው የውሳኔ ሐሳብ በተለያዩ ሀገራት መሪዎች ተቀባይነት አገኘ፡፡ በውሳኔ ሐሳቡ ላይ በነበረው ውይይት 14 ሀገራት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ተመድ ያቀረበውን ጥሪ…

ኢትዮጵያ ሌሴቶን 2 ለ 1 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው ዙር የወዳጅነት ጨዋታ ሌሴቶን 2 ለ 1 አሸንፋለች፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የአቋም መፈተሻ (የወዳጅነት ጨዋታ) ሌሴቶ በመጀመሪያው አጋማሽ ሌህሎሆኖሎ ፎቶአኔ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል እየመራች ወደ መልበሻ ክፍል…