Fana: At a Speed of Life!

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በቻይና ሱቿን ግዛት ጉብኝት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን በቻይና ሱቿን ግዛት ቼንዱ ከተማ የተለያዩ ቦታዎችን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በጉብኝቱ የቻይና ከተሞች የተቀናጀ ልማት ጽንሰ ሐሳብን ተግባራዊ በማድረግ ገጠርን ከከተማ ጋር…

የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ለቀናት ሲያራዝመው በቆየው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ በዛሬው እለት ተግባራዊ እንዲደረግ ማጽደቁን ቢቢሲ አስነብቧል።…

ፊፋ የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ለአባል ሀገራቱ እግር ኳስ ልማት የሚውል የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡   በድጋፉ በስድስቱ የአሀጉራት ኮንፌዴሬሽን ውስጥ የሚገኙ 1 ሺህ 600 በላይ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቅርቡ አጀንዳ ወደ መለየት ስራ እንደሚገባ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቅርቡ አጀንዳ ወደ መለየት ስራ እንደሚገባ አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ በፅህፈት ቤቱ በሰጠዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ፤ የተሳታፊ ልየታ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ያለ ሲሆን…

የአሜሪካና የቻይና ወታደራዊ ባለስልጣናት ከዓመት በኋላ የመጀመሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ እና የቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ከአንድ ዓመት በላይ ቆይታ በኋላ የመጀመሪያ ውይይታቸውን አድርገዋል፡፡ የአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ከቻይና አቻቸው ጋር የቪዲዮ ስብሰባ ማድረጋቸውን ፔንታጎን ገልጿል፡፡ ቤጂንግ…

እስራኤል ለሃማስ አዲስ የስምምነት ዕቅድ ማቅረቧ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ታጣቂ ቡድን ተጨማሪ ታጋቾችን ከለቀቀ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ለአጭር ጊዜ ለማቆም ዝግጁ መሆኗን አር ቲ የእስራኤል መገናኛ ብዙሃንን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። የስምምነት ሀሳቡ በኳታር አሸማጋዮች…

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደሚያጠናክረው ይጠበቃል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መሆኗ ከሩሲያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ የረጅም ዘመናት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ይጠበቃል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡   ሚኒስትሩ ከሩሲያ ልዑካን ቡድን ጋር…

በቻይና በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ100 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ ቻይና ትናንት ምሽት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 116 ሰዎች ሲሞቱ 220 የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸው ተነግሯል፡፡ የቻይና ባለስልጣናት እንዳሉት በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 2 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ትናንት እኩለ ሌሊት…

በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡   በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡   በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን…