Fana: At a Speed of Life!

በተያዘው የምርት ዘመን 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተያዘው የምርት ዘመን 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። በሁለተኛው ምዕራፍ የግብርና ዕድገት ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለመስኖ ስንዴ ልማት ለክልሎች የተገዙ የውሃ…

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 839 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ፡፡   ተመራቂዎቹ በተለያዩ የሙያ መስኮች በአንደኛ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል፡፡…

ወጋገን ባንክ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ…

የእስራዔል ጦር በስህተት ሶስት ታጋቾች መግደሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ጦር በስህተት ሶስት ታጋቾች መግደሉን አስታወቀ።   ጦሩ በጋዛ ባካሄደው ዘመቻ ታጋቾች ‘እንደ ስጋት’ በስህተት ተለይተው በተፈጸመ ጥቃት መገደላቸውንም ነው የገለጸው።   በስህተት የተገደሉት ዮታም…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ካቢኔው በ3ኛ አመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር፣ አገልግሎት አሰጣጥ፣ የሰው ኃይል እና…

“ጥቁር አንበሳ!” በሚል የተሠየመው የአየር ትርዒት በመካሄደ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "ጥቁር አንበሳ!" በሚል የተሠየመው የአየር ትርዒት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ኅዳር 20 ቀን 1928 ዓ.ም የምሥረታ በዓልን ምክንያት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ጋር በስልክ ተወያዩ።   በውይይታቸውም የሀገራቱን ስትራቴጂክ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን…

በኢትዮጵያ አየር ኃይል የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመርሐ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት፣ ለመከላከያ የጦር ክፍሎች እና ለልዩ ልዩ የመከላከያ ስታፍ ክፍሎች ስጦታ አበርክተዋል።…

የገንዘብ ሚኒስቴር ሁሉንም የዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች በእኩልነት እንደሚያስተናግድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ዓለም አቀፍ የባለሃብቶች ውይይት አካሂዶ ሁሉንም አበዳሪዎች በእኩል ሁኔታ እንደሚያስተናግድ ይፋ አደርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በበይነ መረብ በተካሄደና…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ከሰአት በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው ሀድያ ሆሳዕና 2 ለ 1 አሸንፏል።   ተመስገን ብርሃኑ እና ግርማ በቀለ…