Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ34 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ34 ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ የመጀመሪያ ጉባዔውን አጠናቋል።   ምክር ቤቱ የዳኞቹን ሹመት ያጸደቀው በአርባ ምንጭ ከተማ ላለፉት ሁለት ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ ሲያጠናቅቅ ነው።…

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ጋር ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ሥምምነት ተፈራረሙ። የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ዝሃንግ ጁን የተመራ ልዑክ ባቱ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…

ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ኢትዮጵያን የሚመጥን ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። በቢሾፍቱ በሚገኘው የዓየር ኃይል መኮንኖች ክበብ የዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ከ1 ሚሊየን በላይ የውጭ ስደተኞች መኖሪያ…

በክልሉ ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የሚሰጠውን ዝቅተኛ አመለካከት መቅረፍ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ የሚሰጠውን ዝቅተኛ አመለካከት ለመቅረፍ ግንዛቤ ላይ የበለጠ መስራት እንደሚገባ የክልሉ የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ።   ክልል አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና…

የአማራ ክልል ለታጣቂ ሃይሎች የሰላም ጥሪ አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለታጠቁ ኃይሎች በሰባት ቀናት ውስጥ በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት በመስጠት ሰላማዊ ህይወት እንዲመሩ ጥሪ አቀረበ። የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፋንታው (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

ፈረንሳይ ሁለት የሀውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በጦር መርከቧ ላይ በየመን ሰው አልባ አውሮፕላኖች የተሰነዘረባትን ጥቃት ማክሸፏን ገለፀች፡፡   የፈረንሳይ ጦር በቀይ ባህር ከሚገኙት የጦር መርከቦች በአንዱ ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት በተሳካ ሁኔታ ማክሸፍ መቻሉን አንድ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኮፕ28 ተደራዳሪዎች ታዳሽ ያልሆኑ የኃይል አማራጮችን እንዲያስቆሙ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ኮፕ28 ታዳሽ ያልሆኑ የቅሬተ አካል ነዳጅን እንዲያስቆም አሳሰቡ፡፡ ዋና ፀሐፊው በዛሬው ዕለት በአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ28) የመጨረሻ ሰዓት ላይ ተደራዳሪዎች…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ 9፡00 ሰአት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴዲየም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት…

አቶ አረጋ ከበደ በደብረብርሃን ከተማ የኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ እና ሌሎች የመንግስት አመራሮች በደብረብርሃን ከተማ የኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴን በዛሬው እለት ጎብኝተዋል።   በጉብኝታቸውም የፌቤላ ኢንድስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያን ተመልክተዋል።…