Fana: At a Speed of Life!

139 ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 139 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ። ተመላሾቹ በዚህ ሣምንት በሁለት ዙር በተደረገ ትብብር ወደ ሀገራቸው የተመለሱ መሆናቸውን በጁቡቲ…

አሜሪካ በአረብ ሀገራት የምታደርገውን ዲፕሎማሲያዊ ግፊት መቀጠሏ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረብ ሀገራት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እየጠየቁ ባሉበት ወቅት አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግፊቷን አጠናክራ መቀጠሏ ተገልጿል።   የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ወደ ቱርክ አቅንተዋል።   ሚኒስትሩ…

የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ለገቡት የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ አቀባበል አደረጉላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር…

አረጋውያን የሰብዓዊነት ድልድይ ሆነው ትውልድ እንዲያሻግሩ ተገቢውን ክብር መስጠት ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረጋውያን የሰብዓዊነት ድልድይ ሆነው ትውልድ እንዲያሻግሩ ተገቢውን ክብር መስጠትና በውሳኔዎች ማሳተፍ ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። 32ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋውያን ቀን…

ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አድርጋለች። እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አህጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ…

ከጋዛ ወደ ግብፅ የሚወስደው የራፋ ድንበር መሻገሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፍቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋዛ ወደ ግብፅ የሚወስደው የራፋ ድንበር መሻገሪያ የእስራኤል-ሃማስ ግጭት ከጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፍቷል። የተጎዱ ሰዎችን የያዙ አምቡላንሶችም ከጋዛ ወደ ግብፅ የገቡ ሲሆን፥ እስካሁን ቢያንስ ሰባት ተጎጂዎች ግብፅ…

ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት ያጸዳው’ ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ለመስራት የተቀጠረው ግለሰብ ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት አጽድቶ’ በቁጥጥር ስር መዋሉ አነጋጋሪ ሆኗል። የ44 አመቱ ሩሲያዊ ግለሰብ በወሩ መጀመሪያ በሞስኮ በሚገኝ አንድ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ውስጥ…

ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ለቴአትር ባለሙያዎች ሰጠ። ነፃ የየቴአት ማስታወቂያው ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማስታወቂያ በነፃ ለሁሉም የቴአትር አዘጋጆች ነው የተሰጠው። የፊርማ…

የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በ8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናት ካንሰር ሕክምናን በአራት ክልሎች በሚገኙ 8 ሳተላይት ክሊኒኮች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የካንሰር ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ የሳተላይት ክሊኒኮችን ማደረጀት ላይ ያተኮረ የምክክር…

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ መኪናዎች ለክልሎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ መኪናዎች እና ሌሎች ቁሶችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር…