Fana: At a Speed of Life!

መቄዶኒያ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓልም ሪል ስቴት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለመቄዶኒያ የአዕምሮ ህሙማን መርጃ የ27 ሚሊየን ብር ቤት ድጋፍ አደረገ። ተቋሙ በገርጂ መብራት ሀይል ሳይት ካሉ አፓርትመንት ቤቶች አንድ ባለ 177 ካሬ ሜትር ባለ…

ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ አካል የሆነውን የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ። ፕሮጀክቱ በአፋር ክልል የሚገነባ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ይህ ስራ ጠቅላይ…

ሀገር በቀል ዕውቀቶች የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለቱሪዝም መስህብነት በማዋል የገቢ ምንጭ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። በየዓመቱ ጥቅምት 17 ቀን የሚካሄደው የየም ብሔረሰብ ባህላዊ መድኃኒት ለቀማ…

የአውሮፓ ህብረት የጋዛ የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ወደ ጋዛ ሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ ሲባል የቦምብ ጥቃት እንዲቆም ጠይቋል። ትናንት በብራስልስ የተጠናቀቀው የሁለት ቀናት የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በእስራኤል እና ሃማስ እንዲሁም በዩክሬን እና በሩሲያ ግጭት ላይ…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ ሥርዐተ ቀብር ተፈጽሟል። አቶ በቀለ በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለበርካታ አመታት በሃላፊነት አገልግለዋል። በ1963 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…

ደቡብ አፍሪካውያን ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የማይልኩ ከሆነ ለእስር የሚዳርግ ህግ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ወላጆች ልጆቻቸው ትምህርት ቤት ካልገቡ ማረሚያ ቤት ሊወርዱ የሚችሉበትን ትልቅ የትምህርት ህግ አጽድቋል። የትምህርት ህጉ ማሻሻያ በፈረንጆቹ 1994 በሀገሪቱ የአፓርታይድ ስርዓት ካበቃ በኋላ ትልቁ ተብሎለታል።…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የማብሰሪያና ክልሉን…

ቻይና በፍልስጤም ጉዳይ ከሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ግንኙነት እያደረገች እንደሆነ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፍልስጤም ጉዳይ ከሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ግንኙነት እያደረገች እንደሆነ አስታወቀች። የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ የመካከለኛው ቀውስ እንዲፈታ ቤጂንግ ያልተቋረጠ ጥረት ታደርጋለች። ጥረቱ ውጤት እንዲያመጣምና የተኩስ…

በትግራይ ክልል በጤና ስርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ሪፎርም በአራት ሆስፒታሎች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይተገበር የቆየው በጤና ስርዓት ማነቆ ላይ ያተኮረ ሪፎርም በአራት ሆስፒታሎች ተጀምሯል፡፡   የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ሪፎርሙ ግብዓቶች እስከሚሟሉ ድረስ የሚጠብቅ…