Fana: At a Speed of Life!

የአራተኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። 9 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀምበርቾ ከሀድያ ሆሳዕና ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ምሽት 12 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ የአምናው…

የጥጥ ምርታማነት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንዳሉበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጥጥ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች እንደተደቀኑበት ተጠቆመ። የዓለም የጥጥ ቀን "የጥጥ ልማት ለተፋጠነ የግብርና መዋቅራዊ ሽግግር" በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አሚባራ ወረዳ…

በመዲናዋ በትምህርት ዘመኑ ከ7 ሚሊዮን በላይ ደብተር ተሰራጭቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን ከ7 ሚሊዮን በላይ ደብተር መሰራጨቱን የአዲስ አበባ ከተማ ምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።   የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ምነወር ኑረዲን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፤ ከ997 ሺህ በላይ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመለከተ። የምክር ቤቱ 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎች፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የእሳት አደጋ ተጎጂዎችን ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ም/ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ጳጉሜ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በተከሰተው የእሳት አደጋ የደረሰው የንብረት…

ኢጋድ የሱዳን የተኩስ አቁም ንግግርን በጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢጋድ የሱዳን የሰብአዊ ተኩስ አቁም ንግግርን በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የሱዳንን ውይይት ከአፍሪካ ህብረት፣…

የዓለም የቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ44ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ36ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን አስመልክቶ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በማጠናከር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ትምህርትና ልማት ዳይሬክተር ከኢፌዴሪ መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል…

ሳንድሮ ቶናሊ ለ10 ወራት ከእግርኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውካስል ዩናይትዱ የመሀል ክፍል ተጫዋች ሳንድሮ ቶናሊ ከስፖርት ውርርድ ጋር በተያያዘ ለ10 ወራት ከእግርኳስ መታገዱን የጣሊያን እግኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወጣቱ ጣሊያናዊ ኤሲ ሚላን በነበረበት ወቅት ህገ ወጥ የእግርኳስ ደህረ ገፆችን…

በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ወረርሽኝ የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች የተከሰተውን የኮሌራ እና የወባ ወረርሽኝ እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች ሰብል ላይ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ። የክልል የቡሳ ጎኖፋ የቅድመ…