የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የእርቅ የአንድነት እና የሰላም በዓል ነው- ሃጂ አወል አርባ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የልምላሜና ተስፋ አመላካች እንዲሁም የእርቅ ፣የሰላም እና የአብሮነት መገለጫ በዓል ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ ተናገሩ። የኢሬቻ በአል በክረምቱ ወራት ተራርቆ የከረመው ሕዝብ ዳግም ተገናኝቶና ተሰባስቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ር/መ ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር) ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓል የአንድነትና የወንድማማችነት በዓል መሆኑን ጠቅሰው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ ከድር ጁሀር ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅ፣የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነትና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል። የተለያዩ የባህል ክንውን የሚከናወንበት የእሬቻ በአል በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅ እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ሙሀሙድ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀሙድ ለመላው ወንድም የኦሮሞ ሕዝብ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በወንድም የኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ዘመናትን በተሻገረ ባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስጋና፣ የእርቅና የሠላም በዓል ከሆነው ኢሬቻ ብዙ ልንማር ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት የሚንፀባረቅበት የምስጋና፣ የእርቅና ሠላም በዓል ከሆነው ከኢሬቻ በዓል ብዙ ልንማር ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የሰላምና የዕርቅ በዓል ነው ብለዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ከኦሮሞ ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር የሚጋራቸው መልካም እሴቶች በርካታ ናቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ከኦሮሞ ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር የሚጋራቸው መልካም እሴቶች በርካታ ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል በየአመቱ እየጎለበተ፣ እያማረበትና እያበበ መጥቶ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በአል ሆኖ በማየቴ ታላቅ ደስታ ፈጥሮብኛል – ሽመልስ አብዲሳ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ ባህል የሆነው ኢሬቻ በየአመቱ እየጎለበተ፣ እያማረበትና እያበበ መጥቶ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በአል ሆኖ በማየቴ ታላቅ ደስታ ፈጥሮብኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የከተማዋን የቱሪስት መዳረሻነትና ገቢ በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋኦ አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw Oct 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የአዲስ አበባ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነትና ገቢ በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋኦ አለው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ 5ኛው የኢሬቻ ፎረም መከናወንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ…