Fana: At a Speed of Life!

አማካሪ ኮሚቴው ለምክር ቤቱ የቀረበውን የአስቸኳይ ጊዜ አጀንዳ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የምክር ቤቱ አማካሪ ኮሚቴ አጀንዳውን በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ የፌዴራል መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢፌዲሪ…

በመዲናዋ ከ57 ሺህ በላይ ታዳጊዎች የስፖርት ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ57 ሺህ በላይ የሆኑ ታዳጊዎች በክረምት የስፖርት ስልጠና መርሀ ግብር እየተሳተፉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በሁለቱም ፆታዎች ዕድሜያቸው ከ9 እስከ 17 ዓመት…

በጀልባ መስጠም አደጋ የ41 ፍልሰተኞች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን ላምፔዱሳ ደሴት በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የ41 ፍልሰተኞች ህይወት ማለፉን ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ተናግረዋል። ከአደጋው የተረፉ አራት ሰዎች ለነፍስ አድን ሰራተኞች እንደተናገሩት፤ አደጋው የደረሰው ፍልሰተኞችን አሳፍራ ከቱኒዚያ ስፋክስ…

ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በኡጋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በቅርቡ በሀገሪቱ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን መገንባት እንደሚጀምሩ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አስታውቀዋል። ከ25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት የተውጣጡ መሪዎች እና ልዑካን በተገኙበት 2ኛው የቡድን 25…

የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል ቱው ታኦ በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የጆርጅ ፍሎይድ ግድያን ተከትሎ በፈረንጆቹ 2020 በአሜሪከ እና በዓለም ዙሪያ በዘረኝነት ላይ ፍትህ የሚጠይቅ ከፍተኛ ተቃውሞ…

ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች። በሳዑዲ አረቢያ በተካሄደው ስብሰባ፥ ኒው ዴልሂ የውይይት እና የዲፕሎማሲ አስፈላጊነትን አንስታለች። በሳምንቱ መጨረሻ በዩክሬን ጉዳይ ሳዑዲ ባስተናገደችው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር (ዶ/ር) ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት፣…

ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ግብርና ታክስ በማሳጣት በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሷል የተባለው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ግብርና ታክስ በማሳጣት በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሷል የተባለው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለ። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ ሰለሞን…

በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ የሻይ ቅጠል ተክል እየለማ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻይ ቅጠል ልማት ኢኒሼቲቭ እስካሁን ከ200 ሄክታር በሚበልጥ የአርሶ አደር ማሳ ላይ ከ3 ሚሊየን በላይ የሻይ ቅጠል ተክል እየለማ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በ2015 ዓ.ም ከተዘጋጀው ከ4 ሚሊየን በላይ…

ወደ ውጭ ከተላኩ ማዕድናት 226 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ውጭ ከተላኩ ማዕድናት 226 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡ በግምገማውም÷ በበጀት ዓመቱ 896 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ የሀገር ውስጥና የውጪ…