Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ተስማምተናል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገራት እና ሩሲያ መካከል ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ስምምነት ላይ ደርሰናል ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ ሩሲያ እና አፍሪካ ትብብራቸውን በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በቴክኖሎጂ፣ በመሰረተ ልማት ግንባታ፣…

በአማራ ክልል 668 ከተሞች በመዋቅራዊ ፕላን እየተመሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 668 ከተሞች በፕላን የሚመሩ እንዲሆኑ መደረጉን የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ በሰላም ይመኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ በአማራ…

ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለኃይል አቅርቦት ዘርፎች መጠቀም ትፈልጋለች – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለኃይል አቅርቦት ዘርፎች መጠቀም እንደምትፈልግ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከሩሲያው የአቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ ዋና ኃላፊ አሌክሴይ ሌካቼቭ ጋር…

የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በሂደቱ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና…

የሩሲያ-ዩክሬን ግጭት እንዲያበቃ ማድረግ በአፍሪካ ‘ህይወት ማዳን’ ማለት ነው – አዛሊ አሱማኒ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ- ዩክሬን ግጭት እንዲያበቃ ማድረግ በጥቁር ባህር በኩል ወደ ውጭ በሚላኩ እህል እና ሌሎች ምርቶች ላይ ጥገኛ የሆኑ ሰዎችን ህይወት ማዳን ማለት ነው ሲሉ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የኮሞሮሱ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ገለጹ።…

ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ መሾሟን ይፋ አደረገች። የቻይና መንግስት ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጎ የሾመው በኪን ጋንግ ምትክ ነው። የቻይና ከፍተኛ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ በጠራው ስብሰባ ዋንግ ዪን የውጭ…

የስቴም ትምህርትን በአፍሪካ ለማበረታታት አዲስ ትምህርት ቤት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቴም ትምህርትን በአፍሪካ ለማበረታታት የሚያስችል አዲስ ትምህርት ቤት መከፈቱ ተገለጸ፡፡   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ጋር በመተባበር በአፍሪካ ታዳጊ ወጣቶች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና…

‘ሌባ ነው’ ያሉትን ግለሰብ ደብድበው የገደሉ 6 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ሌባ ነው’ ያሉትን ግለሰብ ደብድበው የገደሉ ሥድስት ተከሳሾች ከ10 እስከ 11 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ ከእስራቱ በተጨማሪ የሁሉም ተከሳሾች ሕዝባዊ መብቶች ለ2 ዓመት መሻራቸው ተገልጿል፡፡ 1ኛ ዓለሙ መለሰ፣ 2ኛ…

ተመራቂዎች ዕውቀትን ለመቅሰም የተጓዙበትን ጥበብና ጥረት በሀገር ግንባታው መድገም አለባቸው – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ዕውቀትን ለመቅሰም የተጓዛችሁበትን ጥበብና ጥረት በሀገር ግንባታው ሂደትም በንቃት በመሳተፍ ስኬታችሁን ማስቀጠል አለባችሁ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች…

ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ። ዛሬ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ ቀዳማዊት እመቤት…