Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና ቤህነን በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት እና የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤህነን) በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት÷ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የቤህነን…

የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትሮች ለዘላቂ ቱሪዝም ልማት እንዲሰሩ ጋና ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትሮች ለአህጉሩ ዘላቂ ቱሪዝም ልማት እንዲሰሩ የጋና ቱሪዝም፣ ኪነ-ጥበብና ባህል ሚኒስትር ኢብራሂም መሀመድ አዋል (ዶ/ር) ጥሪ አቅርበዋል፡፡   የአፍሪካ ቱሪዝም ሚኒስትሮች አካባቢን ለመጠበቅ እና…

የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጀይ ባንጋ በሁለተኛው ቀን የኢትዮጵያ ቆይታቸው በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንደዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ መንግስትና የዓለም ባንክ ድጋፍ በሚንቀሳቀሰው የሴቶች ኢንተርፕሩነር ሺፕ ልማት ፕሮግራም…

የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ፡፡ ወደ ብሪክስ የኢኮኖሚ ቡድን ለመግባት ዝግጁ የሆኑት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ቦሊቪያ እንደተካተተች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮሄልዮ ማይታ ተናግረዋል። በደቡብ…

በደቡብ ክልል ለሕዝቡ የሚገባውን ልማት ለማቅረብ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝቡ የሚገባውን ልማት ለማቅረብ እየተሰራ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ ተስፋዬ ይገዙ ተናገሩ፡፡ አቶ ተስፋዬ ትምህርት ለትውልድ በሚል መሪ ሐሳብ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ…

3ኛው ዙር የከተሞች ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 859 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት ተመድቦለት ሲተገበር የነበረው የከተሞች ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ሶስተኛው ዙር ተጠናቀቀ፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የከተሞች…

ሳውዲ አረቢያ የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ወታደራዊ ግጭቱን እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳውዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳኡድ በሱዳን ውስጥ የሚፋለሙ ወገኖች ሁሉንም አይነት ወታደራዊ ፍጥጫ በማቆም ሀገሪቱን ወደ መረጋጋት መመለስ የሚያስችል ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጥሪ አስተላልፈዋል። ከሱዳን…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የአፍሪካ የሰላም ሐሳብ ለሩሲያ-ዩክሬን ሰላም መሰረት ሊሆን ይችላል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ፑቲን በአፍሪካ መሪዎች የቀረበው የሰላም ሐሳብ በሩሲያ-ዩክሬን የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም የሰላም መሰረት ሊሆን እንደሚችል ገለጹ፡፡ ሬውተርስን ጠቅሶ አልጄዚራ እንደዘገበው÷ የአፍሪካ መሪዎች ያቀረቡት የሰላም ዕቅድ ምንም እንኳን ሙሉ…

የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። አዲሱ የባንኩ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 31 ቀን ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ባንኩ አስታውቋል። በጉብኝታቸውም…