የሀገር ውስጥ ዜና ከ110 ዓመት በፊት በሀረሪ የቱርክ ቆንስላ የነበረው የቱርክ ባህል ማእከል ሆኖ ተከፈተ Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ110 ዓመት በፊት በሀረሪ የቀድሞው የኦቶማን ቱርክ ቆንስላ የነበረው ህንፃ የቱርክ ባህል ማዕከል ሆኖ ተከፈተ። ማእከሉን በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራቅ አልፕ መርቀው ከፍተውታል፤ ይህ ህንፃ ቱርክ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢድ አልፈጥር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ53 ሚሊየን ብር ወጪ የስድስት የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ክለሳ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2014 በጀት ዓመት ጀምሮ ወደ ግንባታ የሚገቡ የስድስት የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ክለሳ በ53 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ እንደሚገኝ የመስኖ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ በሶስት ክልሎች በመከናወን ላይ ያሉት የስድስት የመስኖ ጥናትና ዲዛይን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ፡፡ እውቅናና ሽልማቱ የተሰጠው በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 152…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለበዓሉ ድምቀት መድፍ ይተኮሳል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሚከበርበት እለት ለበዓሉ ድምቀት ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሚከበርበት ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ለበዓሉ ድምቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሰብአዊ ዕርዳታ ተደራሽ እንዲሆን መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮ ጵያ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የሚስዮኑ ጊዜያዊ ኃላፊ ፊሊፕ ቦቨርዲን ትናት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን የሚታዘቡ ባለሙያዎችን እንደሚልክ አስታወቀ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ የባለሙያዎች ቡድን ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ያቋቋሙት ድርጅት ከ200 በላይ ለሚሆኑ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ልጆች እንክብካቤ እያደረገ እንደሚገኝ ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ጀፍሪ ፊልትማን ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር፣ በኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበርና ፌሌክስ ሲሼኬዲ አዲስ አበባ ገቡ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በሁለትዮሽ፣…