Fana: At a Speed of Life!

ሕወሓት ስልጣን ካጣ በኋላ ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አደራጅቶ ለሽብር ሲንቀሳቀስ ቆይቷል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራት (ሕወሓት) በማዕከላዊ መንግስቱ ያለውን ስልጣን ካጣ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል በመሄድ 2011 ዓ.ም 'የጸጥታ ኃይል መምሪያ' የሚል ዘርፍ አድራጅቶ ለሽብር ተግባር ሲዘጋጅ መቆየቱን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ።…

በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጀ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል…

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የዛሬ ሳምንት የአፍሪካ ልማት ፈንድ ድጋፉን ያጸደቀ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም በዛሬው እለት የፊርማ ስነ ስርአት ተካሂዷል፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ…

ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጀፍሪ ፊልትማን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ በኩል የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ተገኝተዋል፡፡…

ከተማ አስተዳደሩ ትናንት ለተፈጠረው የአደባባይ ኢፍጣር መርሐግብር መስተጓጎል ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንብት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት ለተፈጠረው የአደባባይ ኢፍጣር መርሐግብር መስተጓጎል ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት "ትናንት…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ፓርላማውን በተኑ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ፓርላማውን ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ በትነዋል፡፡ የፕሬዚዳንቱ እርምጃ በሃገሪቱ የዛሬ ሶስት አመት በተደረሰው የሰላም ስምምነት የተገቡ ቃሎችን ተፈጻሚ ለማድረግ በር ከፋች ነው ተብሎለታል፡፡ ይህም…

ምርጫው ተአማኒ፣ ሰላማዊ እና ፍትሀዊ እንዲሆን የሴቶች ሚና ከፍተኛ ሊሆን ይገባል – ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ሃገራዊው ምርጫ ተአማኒ፣ ሰላማዊ እና ፍትሀዊ እንዲሆን የሴቶች ሚና ከፍተኛ ሊሆን ይገባል አሉ፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሁሉን አቀፍ የሴቶች ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡…

በኢትዮጵያ የደን ሽፋኑን ወደ 17 ነጥብ 2 በመቶ ማሳደግ ተችሏል

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት አመታት የደን መጨፍጨፍን ለመቀነስ በተሰራ ስራ የሀገሪቱን የደን ሽፋን ወደ 17 ነጥብ 2 በመቶ ማሳደግ መቻሉ ተገለፀ። ከዚህ ባለፈም በሃገራዊው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አማካኝነት ህዝቡን በማሳተፍ በአራት አመታት…

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ

ከተማ አስተዳደሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።  የመግለጫው ሙሉቃል እንደ ሚከተለው ቀርቧል። ኢትዮጵያ ሀገራችን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከምትታወቅባቸዉና ከምትከበርባቸዉ ሀገራዊ ልዩ እሴቶቿ ዉስጥ አንዱ የዘርፈ ብዙ ልዩነቶች የመቻቻል ምድር መሆኗ ሲሆን ህዝቦቿ…

ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት በህንድ ውቂያኖስ ላይ አረፈ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል” የተባለው የቻይናው ሮኬት በህንድ ውቅኖስ ላይ ማረፉ መረጋገጡን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ። የኢንስትቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ ለኢቲቪ እንደገለፁት የቻይና ሎንግ…