Fana: At a Speed of Life!

እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር ከ31 ሚሊየን በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር ከ31 ሚሊየን 724 ሺህ 947 መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ከተመዘገቡት መራጮች መካከል 54 በመቶ ወንዶች ሲሆኑ 46 በመቶዎቹ ደግሞ ሴቶች ናቸው። የመራጮች ምዝገባው በትናትናው…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ። ጨዋታው ከእረፍት በፊት 0 ለ 0 ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። የቅዱስ…

የቻይና ሮኬት ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል?

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት አካል ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል?። የቻይናው 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ መሬት ለመምዘግዘግ ምድርን በመሽከርከር ላይ ይገኛል። 5 ቢ ሮኬት…

የወሎን ሰላም ለመጠበቅ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) - የሀይማኖት መቻቻል ተምሳሌት የሆነችውን ወሎ ሠላሟን ለማደፍረስ የሚሞክሩ ሀይሎችን ነቅቶ ለመጠበቅ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን የሀይማኖት ተቋማት ፎረም ውይይት ባካሄደበት ወቅት፣…

በሱዳን በስደት ላይ የነበሩ 138 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ውስጥ በስደት ለበርካታ ዓመታት የኖሩ 138 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በሱዳን ገዳሪፍ የኢፌዴሪ የቆንስላ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ መሃሪ አንተነህ፤ ከስደት የተመለሱት ዜጎች ከ15 እስከ 30…

የአዉሮፖ ህብረት ምርጫዉን የሚታዘቡ ባለሙያዎችን የመላክ ፍላጎት እንዳለዉ አሳውቋል- አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዉሮፖ ህብረት ከዚህ ቀደም ታዛቢዎችን የመላኩን እቅድ አንደሰረዘ ያስታወቀ ቢሆንም አሁን ግን ምርጫዉን  የሚታዘቡ ባለሙያዎች የመላክ ፍላጎት እንዳለዉ ማሳወቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገልፀዋል። አምባሳደር…

ጠላቶቻችንን በግራ እጃችን እየጠበቅን በቀኝ እጃችን  እየሰራን  መሆን አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የሞጆ- መቂ- ባቱ የመንገድ ፕሮጀክት መርቀው ከፍተውታል፡፡ በክፍያ መንገዱ ምርቃት ስነስርዓት ላይ ዶክተር ዐቢይ አህመድ፥ የምንፈልጋትን ሃገር  ለመገንባት ጠላቶቻችንን በግራ እጃችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሂዷል፡፡ የሊጉን ሻምፒዮን ፋሲል ከነማን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በፋሲል ከነማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሽመክት ጉግሳ ለከፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ጎሏን…

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 398 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በሆሳዕና እና በዱራሜ ግቢዎች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 398 ተማሪዎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 23ቱ በሁለተኛና ቀሪዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ የተሰጣቸውን ስልጠና ያጠናቀቁ…

የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአርብቶ አደር ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂውን የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሲሆን የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻልና ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…