የሀገር ውስጥ ዜና በተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ መኖሪያ ቤት የአፍጥር ስነ ስርዓት ተካሄደ Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ መኖሪያ ቤት የአፍጥር ስነ ስርዓት ተካሄደ። የአፍጥር ስነ ስርዓቱ ከ150 እስከ 200 እንግዶች በተገኙበት ነው የአፍጥር ስነ ስርዓቱ የተካሄደው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በጭነት አገልግሎት የ2021ን የደንበኛ አያያዝ እውቅና ተቀዳጀ Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም የአየር ጭነት አገልግሎት የ2021ን የደንበኛ አያያዝ እውቅና ተቀዳጀ። እውቅናው በዛሬው ዕለት በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ የኤይር ካርጎ ዊክስ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ እንደተሰጠው የኢትዮጵያ አየር መንገድ …
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዶናልድ ትራምፕ ፌስቡክ ገፅ ታግዶ እንዲቆይ ተወሰነ Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክ ገፅ ታግዶ እንዲቆይ የፌስቡክ ገለልተኛ የይዘት የቁጥጥር ቦርድ ውሳኔ አሳላፈ። ፌስቡክን ጨምሮ ትዊተርና ዩትዩብ ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ምክር ቤት (ካፒታል ሂል) ላይ የተፈፀመውን ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለሕዳሴ ግድብና ለገበታ ለሀገር 166 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ዳያስፖራው ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ከ166 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር…
የዜና ቪዲዮዎች 80ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በአርበኞችና ወጣቶች አንደበት Tibebu Kebede May 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=pTWa1bvhg2U&t=60s
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሄዳል Tibebu Kebede May 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና…
የዜና ቪዲዮዎች 80ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አከባበር Tibebu Kebede May 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lEP5JvhaMXE&t=210s
ስፓርት ጆሴ ሞውሪንሆ የሮማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆሴ ሞውሪንሆ የጣሊያኑ ሮማ አሰልጣኝ ሆነ መሾማቸው ተገለፀ። በቅርቡ ከእንግሊዙ ቶተንሃም ጋር የተለያዩት ሞውሪንሆ የዘንድሮው የጣሊያን ሴሪያ አ ሲጠናቀቅ ከሮማ ጋር የሚለያዩትን ፓውሎ ፎንሴካን ይተካሉ ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ‹ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳቸው ስለማይስማሙ የፈለግኩትን እፈጽማለሁ› ብሎ በእብሪት የመጣን ጠላት አሳፍረው የመለሱበት ነው- አፈ… Tibebu Kebede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የተንፀባረቀበትና ኢትዮጵያን ከነሙሉ ክብሯ አስጠብቀው ለተተኪው ትውልድ ያስተላለፉትን ጀግኖች የምንዘክርበት 80ኛው የአርበኞች የድል ክብረ በዓል ለኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ልዩ ትርጉም አለው ሲሉ የፌዴሬሽን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ወደ ሱዳን አቀኑ Tibebu Kebede May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ለሁለት ቀን የስራ ጉብኝት ወደ ሱዳን አቅንተዋል። በፕሬዚዳንቱ በሚመራው ልዑክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ እንደሚገኙ የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ የማነ…