Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ። ከደመወዝ ጋር በተያያዝ የሀድያ ሆሳዕና በርካታ ተጫዋቾች ባለባቸው ቅሬታ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሳይጓዙ በመቅረታቸው ቡድኑ ሳይሟላ…

የቻይና ሮኬት ግዙፍ አካል ከህዋ ወደ መሬት ይወድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ሎንግ ማርች 5ቢ የተሰኘው ሮኬት አካል ከህዋ ወደ መሬት በፍጥነት እየተምዘገዘገ መሆኑ ተነግሯል። መሬት ላይ ሲወድቅ የት አካባቢ ሊያርፍ ይችላል የሚለው ጉዳይ ብዙዎችን እያሳሰበ የሚገኝ ሲሆን በተያዘው ሳምንት ምድር ላይ እንደሚያርፍ…

ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 65 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 65 ሚሊየን ዶላር እንዲለቀቅ ወሰነ፡፡ ድጋፉ በሃገሪቱ በተለያዩ ምክንያቶች ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ምግብ፣ መጠለያ፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የህክምና…

በትግራይ ክልል እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ቀርቧል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚሹ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን…

የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ሙዚየም ማቋቋም በትውልዱ ላይ የሃገር ፍቅር ስሜት ለማስረጽ አቅም እንደሚኖረው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ወታደራዊ ሙዚየምን ማቋቋም በትውልዱ ላይ የሃገር ፍቅር ስሜት ለማስረጽ ትልቅ አቅም እንደሚኖረው ተገለጸ። የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ወታደራዊ ሙዚየም በኢትዮጵያ በሚኖረው ፋይዳ፣ ተግዳሮትና መልካም አጋጣሚዎች ዙሪያ…

ምክር ቤቱ “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ላይ…

ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) - ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትም የሆኑት ዶ/ር አብራሃም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ። ዶ∕ር አብርሃም…

“ጀግኖች አርበኞች ኢትዮጵያን አናስደፍርም ብለው እንዳለፉ ሁሉ የአሁኑ ትውልድም ይህን ታሪክ መድገም አለበት”-አፈጉባኤ ታገሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጀግኖች አርበኞች ኢትዮጵያን አናስደፍርም ብለው እንዳለፉ ሁሉ የአሁኑ ትውልድም ይህን ታሪክ በመድገም የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና አንድነት የሚፈታተን ማንኛውንም ኃይል በጋራ ቆመው መመከት ይገባቸዋል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ…

ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ኒጀር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኒጀር ገቡ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኒጀር ኒያሚ ሲደርሱ የኒጀር ጠቅላይ ሚኒስትር ማማድ ኡሙዱ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቷ ወደ ኒጀር የተጓዙት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና…