Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ በድምቀት እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ ህብረተሰቡ የፋሲካ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲያከብር በቂ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የእንኳን…

አዲስ የጎልማሶች ትምህርት ዲጅታል የመረጃ ሥርዓት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ዘርፍ ሞጃ የተሰኘ አዲስ የጎልማሶች ትምህርት ዲጅታል የመረጃ ሥርዓት በኢትዮጵያ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ይህ ዲጅታል የመረጃ ሥርዓት በአፍሪካ ደረጃ የጎልማሶችና መደበኛ…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡናዎች ከተከተያዮቻቸው እና ከመሪው ፋሲል ከነማ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ የነበራቸውን እድል…

ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ 940 ፅኑ ህሙማን ሲገኙ ፤ የ34 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 99 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 244 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ አሁን ላይ በፅኑ ህሙማን ክፍል 940 ሰዎች የህክምና ክትትል…

በፕረሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ። ወላይታ ዲቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ28 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 6ኛ ደረጃ ሲቀመጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለበት ለመቆየት ተገዷል።…

ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት አሜሪካ ለኢትዮጵያ የፍትህ ዘርፍ ማሻሻያ በምታደርገው ድጋፍና እርዳታ ዙሪያ መክረዋል፡፡ አምባሳደር ጊታ ፓሲ…

አሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ክትባት የወሰዱ ዜጎቿ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሳይጠቀሙ እንዲንቀሳቀሱ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሙሉ ለሙሉ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የወሰዱ ዜጎች እጅግ በርካታ ሰው ከተገኘበት ቦታ ውጭ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሳይጠቀሙ እንዲንቀሳቀሱ ፈቃድ ሰጠች። የአሜሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል ያወጣው መመሪያ ሙሉ ለሙሉ…

የመከላከያ ሠራዊትን ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚታየው ፎቶ ተጣርቶ እርምጃ ይወስዳል- መከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የመከላከያ ሠራዊት ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚያሳይ መረጃዎች በሚመለከታቸው የተቋሙ የፍትህ አካላት ተጣርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት…

ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ላለፉት ዋልያዎቹ 6 ሚሊየን ብር ሽልማት ለማበርከት ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  ከ8 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለለተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ( ዋልያዎቹ) አባላት የ6 ሚሊየን ብር ሽልማት እንዲሰጣቸው ውሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ…

ሱዳን ከግድቡ ጋር ተያይዞ ላሉ ልዩነቶች የአፍሪካ ህብረት መፍትሄ እንደሚሰጥ እምነቷ መሆኑን ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ ያሉ ልዩነቶች በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ይፈታሉ የሚል ጠንካራ እምነት እንዳላት ሱዳን ገለፀች። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ውጤታማ እና ፈጣን መፍትሄ ላይ እንደሚደረስ…