Fana: At a Speed of Life!

ለዋርዴር ሆስፒታል 3 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል የዶሎ ዞን ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት ለዋርዴር ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ሶስት ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ዘመናዊ ህክምና አልጋዎች፣ ፍራሾችና ሌሎች ድጋፍ የሚሰጡ የህክምና ቁሳቁሶችን…

የሀገር ጠላቶችን ለማሸነፍ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ ይገባል – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ጠላቶችን ለማሸነፍ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያ ከ80 ዓመት በፊት ከገጠማት የውጪ ወረራ የሚመሳሰል ችግር…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ምርጡ 10ኛ ዩኒቨርሲቲ ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ምርጡ 10ኛ ዩኒቨርሲቲ ተባለ። ዩኤስ ኒውስ ግሎባል ዘንድሮ ባወጣው ደረጃ መሰረት ዩኒቨርሲቲው ከአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች 10ኛ ደረጃ ሲይዝ በምስራቅ አፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ ሆኗል። በዓለም ላይ ካሉ…

ሰበር ዜና:- “የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ  “የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል። ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ እና…

አቶ ደመቀ መኮንን ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለበዓሉ እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ “በዚህ ጊዜ…

ከእርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት አሳሰበ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው ሽፈራው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቼል ኦማሞ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት አምባሳደር መለስ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እያየን በተስፋ፣ በሌላ በኩል ከፊታችን የተደረደሩ ፈተናዎች ከትንሣኤው እንዳያስቀሩን ከባድ ትግል እያደረግን…

የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ቡድን 4 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪሚየር ሊግ በመግባቱ ከክልሉ መንግስት የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት። ቡድኑ ቀሪ ጨዋታዎች እያሉት ከምድቡ አንደኛ በመሆን ፕሪሚየር ሊጉን መቀላቀል ችሏል። ይህንን ተከትሎም የክልሉ መንግስት…

ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ –  የሃይማኖት መሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን የሃይማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ…