Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ምሽት አንድ ሰአት ላይ ሃዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ ከተማ ተጫውተዋል፡፡ ጨዋታው ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ 10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን ማሸነፉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሶሪያ ስደተኞች ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ ተጋሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሶሪያ ስደተኞች ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ ተጋሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አጋጣሚው “ገና በኢስላም ማለዳ ቀናት አያቶቻችን የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የቅርብ ዘመዶችና ሶሃቦችን ተቀብለው…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 10ኛ ዓመት በጁባ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 10ኛ ዓመት ክብረ-በዓል የሃይማኖት አባቶች፣ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት እና በተለያዩ ዓለምአቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሠሩ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በጁባ ተከብሯል። በደቡብ ሱዳን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ጨዋታውን ባህር ዳር ከተማ የሰበታው ሃይለሚካኤል ራሱ ላይ ባስቆጠራት ጎል 1 ለ 0 መምራት ቢችልም ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ…

በጅግጅጋ ከተማ በ60 ሚሊየን ብር ለሚገነባው ቤተ መጽሐፍት የመሰረት ድንጋይ ተጣለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ በ60 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የህዝብ ቤተ መጽሐፍት የመሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ የመሰረት ድንጋዩ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ዑመርን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው የተጣለው፡፡…

ለምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊነት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲከናወን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ጠየቀ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ፣ ምርጫው ሰላማዊ፣…

ኢትዮጵያ ቡና የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ አራት ተጫዋቾች ላይ ቅጣት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ስኬታማ የውድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ አራት ተጫዋቾች ላይ ቅጣት አስተላለፈ። ታፈሰ ሠለሞን ፣ሚኪያስ መኮንን ፣ አዲስ ፍስሃ እና ሀይሌ…

በኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተከናወኑ ጠንካራ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸው የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የመንግስት እና የፓርቲ የሶስተኛው ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል፡፡…

ኮቪድ19 ባላንጣዎቹ ህንድና ፓኪስታንን በጋራ እንዲቆሙ አድርጓቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለተከታታይ ሶስተኛ ቀን ዓለም ላይ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ተያዦችን ቁጥር አስመዝግባለች። በቫይረሱ የሚያዙና ህይወታቸው የሚያልፍ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱ በህንድ የኦክስጅን እና የአልጋ እጥረት እንዲያጋጥም…

ለሁለት አዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ድርጅቶች ሰነድ አስገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት አዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ዓለም ዓቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ሰነድ አስገቡ፡፡ የጨረታ ማስገቢያው ጊዜ ዛሬ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ ተጠናቋል። በዚህም ለሁለቱ አዲስ የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶች ሳፋሪኮም ከኬንያ…