Fana: At a Speed of Life!

አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና…

በትግራይ ክልል ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን የሚያግዙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለችግር የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ 1 ሺህ 100 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተመረቁ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከሰላም ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለአንድ ወር ያሰለጠናቸውን በጎፈቃደኛ ወጣቶችነው…

አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል። በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ የሆነው አርባምንጭ ከተማ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታውን ነገ የሚያደርግ ቢሆንም ተከታዩ ኮልፌ በቡታጅራ መሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ…

ፌዴራል ፖሊስ 600 የአድማ ብተና አመራሮችና ፀረ-ፈንጅ ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዋሽ 7 ማሰልጠኛ ሲያሰለጥናቸው የነበሩ 600 የመጀመሪያ ዙር ከፍተኛና መካከለኛ የአድማ ብተና አመራሮችና መሰረታዊ የ4ኛ ዙር የፀረ-ፈንጅ ሰልጣኞችን አስመረቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት ነው- ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ አንድነት እና መግባባት ሊኖረው እና በጋራ በመቆም ከዳር ሊይደርሰው እንደሚገባ  የውሃ፣መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ክቡር ስለሺ…

በኦሮሚያ ክልል በ2014 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ198 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል-ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በ2014 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ198 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ማቀዱን  የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ የክልሉን የ2013 ዓ.ም የግብርና ስራ እንቅስቃሴን  እና…

አየር መንገዱ በአፍሪካ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተጓዦችን የምርመራና የክትባት መረጃ የሚይዝ መተግባሪያ መጠቀም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዦችን የምርመራና የክትባት መረጃ የሚይዝ መተግባሪያ በመጠቀም በአፍሪካ የመጀመሪያው ሆነ። አየር መንገዱ የአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ጉዞ ማለፊያ የሆነውን የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ከአህጉሪቱ ቀዳሚ…

ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የእንስሳት መድኃኒት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲቲዩት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቢሾፍቱ ያስገነባው የእንስሳት መድኃኒት ፋብሪካ ተመረቀ። የፋብሪካው ወደ ስራ መግባት ሃገሪቱ ለእንስሳት መድኀኒት የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ይቀንሳል…

የፌዴራሊዝም ስርአቱ የአተገባበር ችግር በዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ ላይ እንከን ፈጥሯል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የነበረው የፌዴራሊዝም ስርዓት የአተገባበር ችግር በሃገሪቷ ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርአት እንዳይገነባ እንከን ሆኖ መቆየቱን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው የፌዴራሊዝምና የሰላም ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት በአዳማ…

ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና የገባነው በመንገዱ ላይ ችግሮች አይገጥሙንም…