Fana: At a Speed of Life!

ለምርጫው ስኬታማነት ጋዜጠኞች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ስኬታማነት ጋዜጠኞች ሙያዊ ስነ ምግባርን በማክበር ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። ምክር ቤቱ በባህር ዳርና አካባቢዋ ለሚገኙ ጋዜጠኞች የምርጫ የስነ-ምግባር…

በህንድ በአንድ ቀን ከፍተኛ የኮቪድ19 ተጠቂዎች ቁጥር ሲመዘገብ በሆስፒታሎች የኦክስጅን እጥረት ተከስቷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ዓለም ላይ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ በሃገሪቱ በ24 ሰአታት ውስጥ 346 ሺህ 786 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው ይህም ኮቪድ19 ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ዓለም ላይ ከፍተኛው…

አዳማ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠራት ግብ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ወልቂጤ ከተማዎች በ90ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ግብ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል። ወልቂጤ…

የቻድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጸመባቸው ጥቃት የተገደሉት የቻድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ፣ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት…

297 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 297 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት (ካውንስል) በዛሬው ዕለት በይፋ ተመስርቷል። ምስረታው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች…

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ላይ የመከሩ ሲሆን፥ አምባሳደር አለልኝ ለዘመናት በታሪክ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ጌታነህ ከበደ ፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ሙሉዓለምን ከዋናው ቡድን አገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ጌታነህ ከበደ፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ሙሉዓለም መስፍንን ከፍተኛ የስነ ምግባር ግድፈት በመፈፀማቸው ከዋናው የእግር ኳስ ቡድን ማገዱን አስታወቀ። የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ባወጣው መግለጫ በ2013…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሩስያ ስብሰባ በአዲስ አበባ ለማስተናገድ ያላትን ፍላጎት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 የሚካሄደውን ሁለተኛውን የአፍሪካ ሩስያ ስብሰባ በአዲስ አበባ ለማስተናገድ ያላትን ፍላጎት ገልፃለች። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአምባሳደር ደረጃ ከአፍሪካ ሩስያ የትብብር…

የጁንታው አባላት ከሃገር ለመውጣት ያደረጉት ጥረት በመከላከያ ሰራዊት ከሽፏል – ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው አባላት ከሃገር ለመውጣት ያደረጉት ጥረት በመከላከያ ሰራዊት መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፥ ከሃገር…