Fana: At a Speed of Life!

በፌዴራል ድጎማ በጀት ክፍፍል ቀመር ላይ የተደረገውን ጥናት፤ ልዩ ዓላማ ያለው የድጎማ በጀት የሚከፋፈልበትን የአሰራር ስርዓት ላይ ውይይት እየተካሄ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ድጎማ በጀት ክፍፍል ቀመር ላይ የተደረገውን ጥናት፤ ልዩ ዓላማ ያለው የድጎማ በጀት የሚከፋፈልበትን የአሰራር ስርዓት ላይ ውይይት እየተካሄ ይገኛል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተሰጠውን ሕገ መንገስታዊ ተልዕኮ በብቃት ለመዋጣት በጥናት ላይ…

እስራኤል በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ህክምናን ለማገዝ የህክምና ቡድን ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ድጋፍ የሚያደርግ የህክምና ቡድን ልትልክ ነው። የህክምና ባለሙያዎችን ያካተተው ልዑኩ ከሳምሶን አሱታ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ወደ ኢትዮጵያ የሚላክ ሲሆን በዶክተር አሳፍ ፔሬዝ የሚመራ ነው። ልዑኩ…

የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ ፖለቲካዊ ነጻነት፣ የግዛት እና ሃገራዊ አንድነት እንደሚያከብር አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታው ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ ፖለቲካዊ ነጻነት፣ የግዛት እና ሃገራዊ አንድነት በፅኑ እንደሚያከብር አረጋገጠ። የተባበሩት መንግስትት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል ስላለው…

የጤና ሚኒስቴር እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ጋር ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጋር ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በጤናው ዘርፍ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን ለማቅረብና ቀጣሪዎችን ከሥራ ፈላጊ የጤና ባለሙያዎች ጋር የሚያገናኙ ዘመናዊ…

በአዲስ አበባ ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠሩ 70 ግለሰቦች በቀጥጥር ስር ዋሉ

በአዲስ አበባ በተደራጀ ሁኔታው አቅደው ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል ፈፅመዋል ያላቸውን 70 እንዲሁም በዘረፋ ወንጀል ላይ የተገኙ 34 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ ከተማን ከማንኛውም የፀጥታ ስጋት የፀዳች ለማድረግ ከአዲስ አበባ…

አሜሪካ የምታደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-አምባሳደር ጊታ ፓሲ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሀገር ግንባታ ሂደትና ዲሞክራሲን በጸና መሰረት ላይ ለማቆም እንዲቻል እያከናወናቸው ስላሉ የለውጥ…

በአማራ ክልል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የመጀመሪያ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው-ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከክልሉ በቀረበ ጥያቄ መሰረት የመጀመሪያ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ ከሚያዝያ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ  በዜጎች ላይ…

አልጀሪያ እና ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎታቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልጀሪያ እና ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ ገለፁ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ ከአልጀሪያ አምባሳደር ራቻድ ቢሎንስ ጋር መክረዋል። አቶ ታገሰ ጫፎ ሁለቱ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ሰበታ ከተማዎች ኦሴ ማውሊ በ5ኛው እና አለምየሁ ሙለታ በ18ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠሯቸው ግቦች መምራት ችሎ ነበር። ነገር ግን ወላይታ…

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ይመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴረሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ የተወሰኑ ወራት በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሰላፊ የሆነችው ኢትዮጵያ…