Fana: At a Speed of Life!

ም/ጠ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ። አቶ ደመቀ እስከ መጪው አርብ በህንድ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ላይ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። በዚህም…

መምህራንን ብቻ ማዕከል ያደረገ የአንበሳ አውቶብስ የመታወቂያ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአንበሳ የከተማ አውቶብስ አግልግሎት ደርጅት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ጋር ለመምህራን በሚቀርበዉ የአንበሳ አውቶብስ የትራንስፖርት አግልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ውይይት አካሄዷል፡፡…

የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ኮቪድ-19 በእናቶችና በልጆችና በወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ ላይ ያደረሰው ተጽዕኖ’ በሚል መሪ ሀሳብ 29ኛው የኢትዮጵያ የፅንስና የማኅፀን ሐኪሞች ማኅበር…

ናይጀሪያዊቷ ኢውያላ የመጀመሪያዋ ሴትና አፍሪካዊ የአለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊቷ ንጎዚ ኦኮንጆ ኢውያላ የመጀመሪያ ሴትና የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ የአለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው ተሹመዋል። የአዲሷ ናይጀሪያዊት የአለም ንግድ ድርጅት ጄኔራል ዳይሬክተርነት ሹመት የፀደቀው የድርጅቱ አጠቃላይ ምክር ቤት ልዩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ በኮንሶ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና እየተመዘገበ ላለው ለውጥ አጋርነታችን የሚያሳይ የድጋፍ ሠልፍ አካሄዱ። በኮንሶ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በቢሾፍቱ ከተማ በጥይት የአንድን ግለሰብ ህይወት ያጠፋውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል ምርመራ ተጀምሯል – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በጥይት ተኩሶ የአንድን ግለሰብ ህይወት ያጠፋውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል ምርመራ መጀመሩን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዠ ኮማንደር ታሪኩ ለገሰ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ፣ በትናንትናው…