Fana: At a Speed of Life!

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ማሻሻያ ተግባራት በተለይም በነገው እለት ይፋ በሚሆነው የሃገር በቀል የሶስተኛ ዲግሪ አፈጻጸም…

ቦርዱ ሕጋዊ ሃላፊነቱን እና ግዴታውን እንደሚወጣ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያለበትን ሕጋዊ ሃላፊነት እና ግዴታ እንደሚወጣና እየተወጣም እንደሚገኝ ማረጋገጫ እንደሚሰጡ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ። ሰብሳቢዋ ለፓርቲዎች አመራር አባላት፣ የፓርቲ እጩ ተወዳዳሪዎች እና በግላቸው…

የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታዋ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ያስሚን ወሀብረቢ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር አሞስ ኪፕሮኖ ቼፕቶ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ የሚተገብራቸውን የልማት ፕሮጀክቶቸን እና ፕሮግራሞች በመደገፍ ሃገሪቱ…

በመዲናዋ በህ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው 2 ሚሊየን ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት ለሸማች ማህበራት እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በግለሰብ መጋዘን በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው 2 ሚሊየን ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ሸማች ማህበራት እየተሰራጨ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት በኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲሁም…

አምባሳደር መለስ ከደቡብ ሱዳንና ጅቡቲ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ከደቡብ ሱዳን አምባሳደር ቾል ማውት እና የጅቡቲ አምባሳደር ያሲን ኤልሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር መለስ ዓለም በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ ድጋፍ እና የመልሶ ግንባታ፣…

የመንግስት የልማት ድርጅቶች የግማሽ ዓመት ሥራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር ዋና አካል የሆነው የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ውጤታማነት ለማሻሻል ፣ ተወዳዳሪነታቸውን ለማጎልበት እና የአገልግሎቶት አሰጣጣቸውን ቀልጣፋ እንዲሆኑ ለመደገፍ ያተኮረ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ውይይት…

አምባሳደር አዲስዓለም ሁከትና ግጭት ለመቀስቀስና ታጣቂዎችን ለመደገፍ ሲሰሩ ነበር-  መርማሪ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ለአምስተኛ ጊዜ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የፌደራል ፖሊስ የምርመራ ቡድን በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከዚህ በፊት በተሰጠው 14 ቀናት ውስጥ የሰራውን የምርመራ ስራ ይፋ…

ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምራለች። 1 ሺህ ብልቃጥ ሞዴርና ክትባትን ያገኘችው ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ግንባር ቀደም ሰራተኞችን ጨምሮ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎቿ…