Fana: At a Speed of Life!

20 ሺህ ሜትሪክ ቶን የሚሆን ስንዴ ለትግራይ ክልል ተጓጉዟል -የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

ኮሚሽን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመቀናጀት እየሰራ እንዳለ አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁ 20 ሺህ…

በለውጡ ማግስት ከተሞች ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል – ኢንጂነር አይሻ መሀመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሴክተር የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት የዕቅድ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በመድረኩ እንደተናገሩት…

በአዲስ አበባ 10 ሺህ 500 የላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች ሊተኩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ሺህ 500 ሰማያዊ በነጭ የላዳ ታክሲዎችን በአዳዲስ ታክሲዎች ለመተካት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስአበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከሃምሳ ዓመታት በላይ አገልግሎት የሰጡትን እነዚህን ተሽከርካሪዎች በዘመናዊ ታክሲዎች መተካት…

ኢትዮጵያ በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ጠንካራ ሀገር ትሆናለች – አምባሳደር ፍፁም አረጋ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ሀገር ኢትዮጵያ ከህወሓት የጥፋ ቡድን የገጠማትን አይነት ክህደት ቢገጥመው ምላሹ ምን እንደሆነ ይታወቃል አሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ፡፡ አምባሳደሩ ማንኛውም ሀገር በመከላከያ ላይ የሚፈፀምን ጥቃት አይታገስም ሲሉ…

ጃፓን በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው እና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 265 ሚሊየን ብር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በትግራይ ክልል በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው እና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ይፋ አደረገች፡፡ ድጋፉ በአብዛኛው ሴቶችና ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑንም የጃፓን ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ አጠቃላይ ድጋፉ…

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ከታክስ በፊት ብር 257 ሚሊየን አተረፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር ከሚገኙ 21 የልማት ድርጅቶች መካከል በኮንስትራክሽ ዘርፍ የተሰማሩት ሁለት ድርጅቶች 257 ሚሊየን ብር አተረፉ። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ…

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፒ ኤስ ጂ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተጀምረዋል፡፡ በምሽቱ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ፒ ኤስ ጂ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በካምፕ ኑ ባርሴሎና ከፒ ኤስ ጂ ባደረጉት ጨዋታ የፈረንሳዩ ክለብ በሰፊ የጎል ልዩነት…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በቤልጅየም ከፍላንደር ኢንቨስትመንት እና ንግድ ኤጀንሲ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከፍላንደር ኢንቨስትመንት እና ንግድ ኤጀንሲ ተወካይ ጋር በበይነ መረብ ተወያዩ። በዚህ ወቅትም ለኤጀንሲው የአፍሪካ ተወካይ ለሊሴ ቤትጀስ በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡…

300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕለቀን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የኢትዮጵያና ሱዳን መንግስታት የሁለቱን ሀገራት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትና ታሪክን መሰረት ያደረገ ስምምነት ሊያደርጉ ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ጉዳይና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተካሔዷል። በውይይቱ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ከካርቱም ዩኒቨርሲቲ የመጡ ምሁራን ተሳትፈዋል። ከሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ሁለት…