Fana: At a Speed of Life!

በቀጣዮቹ ሁለት ወራት እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር መጨረሻ አልያም ሚያዚያ ወር መጀመሪያ ላይ እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በክትባቱ እና…

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአደጋ እና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናግረዋል። ህግ ከማስከበሩ በፊት በክልሉ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ ፈላጊ…

ጋቶች ፓኖም ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አማካይ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚሰለጥነውን ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ። ጋቶች ከግብፁ ክለብ ከሀራስ አልሁዳድ ጋር ቀሪ የውል ጊዜው ሳይቋጭ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ…

የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት በ'ገበታ ለሀገር' ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ እያደረጉ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ደረሠኙን በመላክ ላሳወቁ አስረኛ ዙር ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡…

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የዱራሜ – ዳንቦያ – አንጋጫ – አመቾ መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዱራሜ - ዳንቦያ - አንጋጫ - አመቾ ዋቶ ሃላባ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡ በአስፓልት ኮንክሪት ደረጃ የሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ ለመንገዱ ግንባታ 1 ቢሊየን…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉት ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉት ጉዳዮች ላይ መከረ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሺን ጆንስ እና ከሌሎች የተቋሙ…

የህወሓት መወገድ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያም ሆነ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መስፈን የህወሓት መወገድ አስፈላጊ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክት ሲንዲኬት ለተባለው ድረገጽ በላኩት ጽሁፍ መንግስት በትግራይ ክልል ያካሄደው ህግ…

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሪጅን ካሉ ጣቢያዎች ለ365ቱ የሞባይል ድምፅና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሪጅን ካሉ ጣቢያዎች መካከል ለ365ቱ የሞባይል ድምፅና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለፀ ። ድርጅቱ በሰሜን ሪጅን ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ጥገና እና አገልግሎትን የተመለከተ ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገፁ…

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠና ሃላፊ አሁና ኢዚኮኖዋ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ምክትል አስተዳዳሪ እና የአፍሪካ ቀጠና ሃላፊ አሁና ኢዚኮኖዋ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው የሰብአዊ…

ተጨማሪ 656 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፊት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 147 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 656 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 137 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይም…