የመከላከያ ሰራዊት ጁንታውን ብቻ ሳይሆን የጁንታው ርዝራዦችና የፖለቲካ ደላሎችን ጭምር ደምስሷል- ጄኔራል ብርሀኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ከመከላከያ ሰራዊት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
የመከላከያ ሰራዊት በህግ ማስከበሩ ዘመቻ ወቅት ያሳካቸውን ዋና ዋና ተግባራቶች በቆይታቸው ዘርዝረዋል።
ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ የመከላከያ…